Bethel Youth Ministries Hawassa

Bethel Youth Ministries Hawassa ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ

።። የእግዚአብሔር ክብር የምናይበት   አመታችን ነው ።እግዚአብሔር በሕይወታችን የሚጨምርልን አመት የ እራሱ የሆነ መለኮታዊ  አላማና እቅድ አለው ። 2019 ለ ቤተፍጌና ለ ኢትዮጳያ የ ተገ...
11/09/2026

።። የእግዚአብሔር ክብር የምናይበት አመታችን ነው ።

እግዚአብሔር በሕይወታችን የሚጨምርልን አመት የ እራሱ የሆነ መለኮታዊ አላማና እቅድ አለው ። 2019 ለ ቤተፍጌና ለ ኢትዮጳያ የ ተገለጠውን የ እግዚአብሔር ክብር የምናይበት አመት ነው። አመቱን ሙሉ በመንፈሳዊ ሕይወታች፣ በ አእምሯችን ፣ በአካላችን ፣ በሥራችን እንዲህ ይሆናል።

1 ከክብሩ የተነሳ የዋጋ ለውጥ ይሆናል
በህይወትህ ውስጥ የቀለሉ፣ ዋጋ ያጡ ወይም የተናቁ ነገሮች የመለኮት ክብር አርፎባቸው ብዙ ዋጋና ፍሬ የሚያፈሩበት አመት ነው።

2 በሙላት የእግዚአብሔር የተገለጠ ክብር የምናይበት በዚህም የተነሳ በስራህ፣ በቤተሰብህና በመንፈሳዊ ህይወትህ ላይ የሚሰፍንበትና በክብደት በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የምንኖርበት አመት ነው (ዘጸአት 40:34)።

3 የቀደመውን የሚበልጥ አዲስ ታሪክ የሚሆንበት ነው።
ከዚህ በፊት ከነበረው የሚበልጥ ታአምራት፣ ድል፣ ስኬት፣ መከናወን፣ የ እግዚአብሔር ክብር የሚገለጥበት ከዚህ የተነሳ መጨመር እንጅ መቀነስ አይሆንም።
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል፡ "ከፊተኛው ይልቅ የዚህ የኋለኛው ቤት ክብር ይበልጣል፤ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።" (ሐጌ 2:9)

ነቢይ መስፍን በሹ

    እንግዶች የሌሎች ህብረት መሪዎች የቀድሞ የዚሁ የጸሎት ህብረት አባላት በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል
10/09/2026


እንግዶች የሌሎች ህብረት መሪዎች የቀድሞ የዚሁ የጸሎት ህብረት አባላት በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል

08/09/2026
03/09/2026

  ድንቅ ጊዜ ስለሚኖረን ቅዱሳን ሁላችሁም እንድትታደሙ እንጋብዛችዋለን!!🌼🌼መልካም አዲስ አመት
02/09/2026

ድንቅ ጊዜ ስለሚኖረን ቅዱሳን ሁላችሁም እንድትታደሙ እንጋብዛችዋለን!!
🌼🌼መልካም አዲስ አመት

 ! ::::::::::::::    :::::::::::::::  እናት አጥቢያ    ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍረንስ ተዘጋጅቷል በተለያዬ በንግድ ጭንገፋ እና አለመሳካት ውስጥ ያላቸው ሁሉ ከታች ባለው ...
02/09/2026

!
:::::::::::::: :::::::::::::::
እናት አጥቢያ ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍረንስ ተዘጋጅቷል በተለያዬ በንግድ ጭንገፋ እና አለመሳካት ውስጥ ያላቸው ሁሉ ከታች ባለው ስልክ ተመዝግባችሁ ተካፈሉ
::::::::::: የምዝገባ ቁጥር ::::::::::::
🫴 0911608315.. 0911608314..0911937064
0926558800 0926558844 0926558811

26/08/2026
24/08/2026

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bethel Youth Ministries Hawassa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share