The Heaven Way International Church

The Heaven Way International Church church /religious orginization

መዝሙር 65:11 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። #ዘጸአት 14:29 የእስራኤል ልጆች ግን በባሕሩ ውስጥ በየብስ ሄዱ፤ ውኆችም በቀኛቸውና በግራቸው እንደ ግድግ...
13/09/2026

መዝሙር 65:11 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።
#ዘጸአት 14:29 የእስራኤል ልጆች ግን በባሕሩ ውስጥ በየብስ ሄዱ፤ ውኆችም በቀኛቸውና በግራቸው እንደ ግድግዳ ሆኑላችው።

🛑እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ ለመላው የ Heaven Way  Family 🛑HAPPY NEW YEAR FOR ALL.OF HEAVEN WAY FAMILY ። ዘፀአት 14፥29እስራኤላውያን ...
10/09/2026

🛑እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ ለመላው የ Heaven Way Family 🛑
HAPPY NEW YEAR FOR ALL.OF HEAVEN WAY FAMILY
። ዘፀአት 14፥29
እስራኤላውያን ግን ውሃው ግራ እና ቀኝ እንደ ግድግዳ ሆኖ በደረቅ ምድር ባህሩን ተሻገሩ።አ.መ.ት
2019 በተዓምራት የመሻገር ዓመት።

09/09/2026

1Co 1:23 but we preach Christ crucified: a stumbling block to Jews and foolishness to Gentiles,

🛑የ 2019 ዓ ም የአዲስ አመት ዋዜማ የደጉ ሳምራዊ አገልግሎት። 🛑ማርቆስ 14:7 ድሆች ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይኖራሉና፥ በማናቸውም በወደዳችሁት ጊዜ መልካም ልታደርጉላቸው ትችላላችሁ፥ እኔ...
09/09/2026

🛑የ 2019 ዓ ም የአዲስ አመት ዋዜማ የደጉ ሳምራዊ አገልግሎት። 🛑
ማርቆስ 14:7 ድሆች ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይኖራሉና፥ በማናቸውም በወደዳችሁት ጊዜ መልካም ልታደርጉላቸው ትችላላችሁ፥ እኔ ግን ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር አልኖርም።

09/09/2026

1 ቆሮንቶስ 1:23 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።

08/09/2026

1ይ ቆረንቶስ 1:23 ንሕና ግና ነቲ ንኣይሁድን መዓንቀፊ፡ ነህዛብን ዕሽነት ዝዀነ እተሰቕለ ክርስቶስ ንሰብኽ ኣሎና።

1 ቆሮንቶስ 1:23 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።
08/09/2026

1 ቆሮንቶስ 1:23 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።

ሔቨን ኢንተርናሽናል ቸርች አዲሱን የ2019 ዓ.ም በምስጋና፣ በእልልታ እና በታላቅ የእግዚአብሔር ክብር ለመቀበል ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅቶልዎታል።​በዚህ ልዩ ዕለት፡​ድንቅ የአምልኮ እና የእ...
03/09/2026

ሔቨን ኢንተርናሽናል ቸርች አዲሱን የ2019 ዓ.ም በምስጋና፣ በእልልታ እና በታላቅ የእግዚአብሔር ክብር ለመቀበል ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅቶልዎታል።
​በዚህ ልዩ ዕለት፡
​ድንቅ የአምልኮ እና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ
​የ2019 ዓ.ም የመለኮታዊ መሪ ቃል ማወጃ
​ዕለት፡ እሁድ ጶጉሜ 1
​ሰዓት፡ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ
​ቦታ፡ ሔቨን ኢንተርናሽናል ቸርች
​ይህ አዲስ ዓመት የድል፣ የደስታ እና የበረከት ይሆንልዎታል! ከቤተሰብዎ እና ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመገኘት የመለኮቱ ተካፋይ ይሁኑ።

Address

Addis Ababa
29177

Opening Hours

Monday 08:00 - 19:00
Tuesday 08:00 - 19:00
Wednesday 08:00 - 19:00
Thursday 08:00 - 19:00
Friday 08:00 - 19:00
Saturday 08:00 - 19:00
Sunday 08:00 - 19:00

Telephone

+251942125024

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Heaven Way International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share