Heavenly Power Manifestation International Deliverance And Miracle church

Heavenly Power Manifestation International Deliverance And Miracle church ይህ ፔጅ የመንግስተ ሰማይ ኃይል መገለጫ ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን የአገልግሎት መልክቶች ማስተላለፍያ ፔጅ ነው :: The church stabilished 2009 e, c In sululta shewa Ethiopian,

🔴በሺሺቾ ከተማ በነበረኝ አገልግሎት ከተፈቱት ልጆች አንዱ ከሆስፒታል ግሉኮስ ላይ መጥቶ ነፃ ወጥቶ እዛው በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ብላቴና፣ 🔴ከምንም በላይ ከ15 አመት በታች ላሉ ልጆች ለነፃ...
22/05/2026

🔴በሺሺቾ ከተማ በነበረኝ አገልግሎት ከተፈቱት ልጆች አንዱ ከሆስፒታል ግሉኮስ ላይ መጥቶ ነፃ ወጥቶ እዛው በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ብላቴና፣
🔴ከምንም በላይ ከ15 አመት በታች ላሉ ልጆች ለነፃ መውጣት መፀለይ ያስፈልጋል
🔴ትምህርት እንዲጠሉ የሚያደርግ
🔴ከቤተሰብ እንዳይስማሙ
🔴ምግብ እንዳይበሉ የሚከለክል
🔴ለተለያዩ የአለም ልምምዶች የሚያዘጋጅ
🔴በጌታ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን 🙏🙏🙏አሜንን

22/05/2026

🔴እባብ በህልም ካየህ የተሰራ የክፉ አሰራር በሕይወትህ አለ በ ጌታ በኢየሱስ ስም ይሰበር🔥🔥🔥

🔴እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል በሚል ርዕስ ድንቅ ጊዜ አሳለፍን ብዙ ምስክርነት የሰማንበት ጊዜ ነበር ክብሩን ጌታ ይውሰድ 🔥🔥🔥🔥🔥"ስለዚህም ሴትዮዋ ወደ ቤትዋ ሄዳ ከልጆችዋ ጋር በሩን ዘጋች፤...
20/05/2026

🔴እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል በሚል ርዕስ ድንቅ ጊዜ አሳለፍን ብዙ ምስክርነት የሰማንበት ጊዜ ነበር ክብሩን ጌታ ይውሰድ 🔥🔥🔥🔥🔥
"ስለዚህም ሴትዮዋ ወደ ቤትዋ ሄዳ ከልጆችዋ ጋር በሩን ዘጋች፤ ዘይት የነበረበትን ትንሽ ማሰሮ አንሥታ ልጆችዋ እያቀረቡላት በማንቈርቈር በየማድጋዎቹ ሞላች።"

— 2ኛ ነገሥት 4:5

20/05/2026
19/05/2026
19/05/2026

🔴ነገ እሮብ ጠዋት ከ4:30 ጀምሮ🔥🔥🔥🔥ግንቦት 12 በጉርድሾላ ሰገን ህንፃ

“ስለዚህ የሚውጡህ ሁሉ ይዋጣሉ፥ ጠላቶችህም ሁላቸው ይማረካሉ፤ የዘረፉህም ይዘረፋሉ፥ የበዘበዙህንም ሁሉ ለመበዝበዝ አሳልፌ እሰጣለሁ።”  — ኤርምያስ 30፥16🔴እድላችሁን🔴ንብረታችሁን🔴ሰላማች...
17/05/2026

“ስለዚህ የሚውጡህ ሁሉ ይዋጣሉ፥ ጠላቶችህም ሁላቸው ይማረካሉ፤ የዘረፉህም ይዘረፋሉ፥ የበዘበዙህንም ሁሉ ለመበዝበዝ አሳልፌ እሰጣለሁ።”
— ኤርምያስ 30፥16
🔴እድላችሁን
🔴ንብረታችሁን
🔴ሰላማችሁን
🔴ደስታችሁን
🔴ሞገሳችሁን
👉የተበዘበዘው በጌታ በኢየሱስ ስም ይተፋል🔥🔥🔥

“ስለዚህ የሚውጡህ ሁሉ ይዋጣሉ፥ ጠላቶችህም ሁላቸው ይማረካሉ፤ የዘረፉህም ይዘረፋሉ፥ የበዘበዙህንም ሁሉ ለመበዝበዝ አሳልፌ እሰጣለሁ።”  — ኤርምያስ 30፥16
16/05/2026

“ስለዚህ የሚውጡህ ሁሉ ይዋጣሉ፥ ጠላቶችህም ሁላቸው ይማረካሉ፤ የዘረፉህም ይዘረፋሉ፥ የበዘበዙህንም ሁሉ ለመበዝበዝ አሳልፌ እሰጣለሁ።”
— ኤርምያስ 30፥16

https://psee.io/93tsea
16/05/2026

https://psee.io/93tsea

ለሌሎች ያጋሩ whatsapp 0912028040. 🔴በየጊዜው የሚለቀቁ ቪድዮዎች እንዲደርስዎት ይሄንን YouTube ቻናል SUBSCRIBE ያድርጉ ። HEAVENLY POWER TV CHANNEL ADISS ABEBA ETHIOPIA ...

09/05/2026

🔴ግንቦት ወር የጉብኝት ይሆናል ‼️የጠላት ሥራ ሁሉ በኢየሱስ ሰም ፈረሰ አሜን🙏🙏🙏🙏

Address

Semit
Addis Ababa

Telephone

+251912028040

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Heavenly Power Manifestation International Deliverance And Miracle church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share