Prophet Tamirat Getachew

Prophet Tamirat Getachew Gospel Servant

https://www.youtube.com/watch?v=mnaUpW7BJOk
21/03/2026

https://www.youtube.com/watch?v=mnaUpW7BJOk

Christ army,cj tv,surafel demisse,glory tv channnel,pressence tv,Chewa Studio ጨዋ ስቱዲዮ,Minew Shewa Tube,Prophet Eyu Chufa,CJ Tv,PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE...

https://www.youtube.com/watch?v=JzBXrlnz1G8
17/03/2026

10/03/2026
https://www.youtube.com/watch?v=B9dumTK3M18
05/03/2026

https://www.youtube.com/watch?v=UaJM6wW0Vsc
02/03/2026

https://www.youtube.com/watch?v=9jQv9QWXYcs
26/02/2026

“እስትንፋሱ በአፍንጫው ውስጥ ያለበትን ሰው ተዉት!” ("እስትንፋሱ በአፍንጫው ውስጥ ያለበትን ሰው ተዉት፤ እርሱ ስለ ምን ይቈጠራል?" ኢሳ 2፡22)የሰው ልጅ ልታይ ልታይ ያለ ቀን፣ ሰው ስ...
16/02/2026

“እስትንፋሱ በአፍንጫው ውስጥ ያለበትን ሰው ተዉት!”

("እስትንፋሱ በአፍንጫው ውስጥ ያለበትን ሰው ተዉት፤ እርሱ ስለ ምን ይቈጠራል?" ኢሳ 2፡22)

የሰው ልጅ ልታይ ልታይ ያለ ቀን፣ ሰው ስሙን ለማስጠራት፣ ገኖ ለመታየት፣ ተጽኖ ፈጣሪ ነኝ ብሎ ራሱን ከሌላው ከፍ አድርጎ ያየ ዕለት ከአምላኩ መንገድ እንደረንሸራተተ ማን በነገረው።

በነብያት ትንቢት የተነገረለት መጥምቁ ዮሐንስ እንኳን “እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ (He must increase, but I must decrease)” ካለ፣ በደማስቆ መንገድ ጌታ የተገለጠለት ሐዋሪያው ጳውሎስ “እኔም፥ ወንድሞች ሆይ፥ ወደ እናንተ በመጣሁ ጊዜ በቃልና በጥበብ ብልጫ ለእግዚአብሔር ምስክርነቴን ለእናንተ እየነገርሁ አልመጣሁም።

በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና። እኔም በድካምና በፍርሃት በብዙ መንቀጥቀጥም በእናንተ ዘንድ ነበርሁ፤” ካለ ማነን ዛሬ ተጽዕኖ ፈጥሬያለሁ/እፈጥራለሁ ብለን የምንፎክር! ሰውን የሚያገን ትምህርት ሁሉ ከክፉው ነው! የእግዚአብሔር ቀን ሲመጣ ይኼ የሰው ፉከራ ሁሉ ያከትማል፤ ያኔ “እስትንፋሱ በአፍንጫው ውስጥ ያለበትን ሰው ተዉት” የተባለው ቃል ይገባናል! ዛሬ ተኮፍሰን የሰው ሁሉ ኩራት በሚወድቅበትና እግዚአብሔር ብቻውን ከፍ በሚልበት በእግዚአብሔር ቀን ቁጥር ውስጥ ባንገባ ምን እናተርፋለን? ወገኖቼ በጌታ ዘንድ ድል (“ተጽዕኖ መፍጠር” በሉት) በትህትና ነው! ሐዋሪያው ጳውሎስ “በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።” ያለው እኮ “ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።” ካለ በኋላ ነው።

ስለዚህ እስትንፋስህ በአፍንጫህ ውስጥ ያለ ሰው ሆይ አትፎክር! ብትኖር ለክርስቶስ ኑር! ክርስቶስ ነው እንጂ ተጽዕኖ ፈጣሪ አንተ ከቶ ማነህ?

ኢየሱስ ክርስቶስን እርሱም እንደተሰቀለ እያየህ ካገለገልክ ስለ ራስህ የምትለው ምንም ነገር የለም! ዘማሪዎቹ “I am just nobody, it´s all about somebody who saved my soul” ያሉት እውታቸውን ነው! የከበረውን ስሙን ለመሸከም ካበቃህ ምን ትፈልጋለህ!

ኢየሱስ ጌታ ነው !

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251928981325

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Tamirat Getachew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Tamirat Getachew:

Share