Apostle Bekele Getachew

Apostle Bekele Getachew Apostle Bekele is a founder and president of CGBC

Chirst Gospel Believers Church is a powerfully anointed Church, located in Addis ababa ethiopia, 0941586814 where God presence and power is saving, healing ,and restoring human destineis.

Sunday service 27/07/2018
06/04/2026

Sunday service 27/07/2018

Next sunday at shiro meda
27/03/2026

Next sunday at shiro meda

የሐጢአት ልማድ መስበር እሁድ መጋቢት 13 መልእክት እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ ...
22/03/2026

የሐጢአት ልማድ መስበር
እሁድ መጋቢት 13 መልእክት
እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።ዕብ 12:2
በሐዋርያው በቀለ ጌተቸው

ሁልጊዜ ስለ ሁሉ መመስጋን ዘሬ እሁድ መጋቢት 06 2018 መልእክት ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።ኤፌሶን  5:20እኔ ግን በ...
15/03/2026

ሁልጊዜ ስለ ሁሉ መመስጋን ዘሬ እሁድ መጋቢት 06 2018 መልእክት

ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።ኤፌሶን 5:20

እኔ ግን በምስጋና ቃል እሠዋልሃለሁ፤
የተሳልሁትንም እከፍላለሁ
ደኅንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ዮናስ 2:9

ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል
የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ መዝ 50:3

ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው።ኤፌሶን 1:12

ዝማሬውንና ምስጋናውንም በጀመሩ ጊዜ ይሁዳን ሊወጉ በመጡት በአሞንና በሞዓብ ልጆች በሴይርም ተራራ ሰዎች ላይ እግዚአብሔር ድብቅ ጦርን አመጣባቸው፤ እነርሱም ተመቱ።2ኛ ዜና20:22

በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር።ሐዋ. ሥራ16:25

አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ፥
በቅዱሳንህም ዘንድ መልካም ነውና ስምህን ተስፋ አደርጋለሁ።መዝ 52:9

ምላሴ ጽድቅህን፡
ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል።መዝ 35:28

ወደ ደጆቹ በመገዛት፥
ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤
አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፤መዝ 100:4

ምድር ሁሉ ሆይ፥ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፤
አመስግኑ፥ ደስ ይበላችሁ፥
ዘምሩም።መዝ 98:4

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን
ሃሌ ሉያ።መዝ 150:6
በቀለ ጌተቸው ከክርስቶስ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን

Tomorrow morning at bole arbsa condominium 🙏👏
14/03/2026

Tomorrow morning at bole arbsa condominium 🙏👏

ዞወትር ሰኞ ና እሮብ 3:00-8:00 የምቆይ
12/03/2026

ዞወትር ሰኞ ና እሮብ 3:00-8:00 የምቆይ

Happy new year and marry chirstmas
02/01/2026

Happy new year and marry chirstmas

Hallelujah
12/12/2025

Hallelujah

Next Saturday and Sunday 🔥🔥🔥
04/12/2025

Next Saturday and Sunday 🔥🔥🔥

ወንድማችን ቅን ጌታን የምወድህ ከእውነት ጋር የምቆም ነው vote  argut,ፀልዩለት be face book page lay share argut you are blessed
25/11/2025

ወንድማችን ቅን ጌታን የምወድህ ከእውነት ጋር የምቆም ነው vote argut,ፀልዩለት
be face book page lay share argut
you are blessed

Don't miss it
15/11/2025

Don't miss it

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251941586814

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostle Bekele Getachew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Apostle Bekele Getachew:

Share