EYCA-Ethiopia Youth Christian Association

EYCA-Ethiopia Youth Christian Association Our vision is To see Ethiopia full righteousness and prosperity, where the church of Christ is the source of all solutions.

 #እንኳን ለጌታ ለኢየሱስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የአዲስ ምዕራፍ መክፈቻና የላቀ የህይወት ከፍታ ትንሳኤ ይሁንላችሁ።ሃዋ ዶ/ር ሳሙኤል ይርዳውየማህበሩ ፕሬዚደንት
12/04/2026

#እንኳን ለጌታ ለኢየሱስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የአዲስ ምዕራፍ መክፈቻና የላቀ የህይወት ከፍታ ትንሳኤ ይሁንላችሁ።
ሃዋ ዶ/ር ሳሙኤል ይርዳው
የማህበሩ ፕሬዚደንት

 #ዛሬ ሃሙስ@10:00 ላይ ይጀምራል። #አድራሻ ጎተራ ማሞ ኮንደሚኒየም ከራሴድ ጀርባ
02/04/2026

#ዛሬ ሃሙስ@10:00 ላይ ይጀምራል።
#አድራሻ ጎተራ ማሞ ኮንደሚኒየም ከራሴድ ጀርባ

19/02/2026

Watch, follow, and discover more trending content.

  ቴሌቪዥን መስራች አቶ አማን በማለፋቸው የተሰማንን ሃዘን በኢትዮጵያ ወጣት ክርስቲያን ማህበር እየገለፅን በEBS በሚቀርቡ የወንጌል እውነት ለሰው ልጆች ሁሉ እንዲደርስ ያደረጉት ከፍተኛ አ...
11/02/2026

ቴሌቪዥን መስራች አቶ አማን በማለፋቸው የተሰማንን ሃዘን በኢትዮጵያ ወጣት ክርስቲያን ማህበር እየገለፅን በEBS በሚቀርቡ የወንጌል እውነት ለሰው ልጆች ሁሉ እንዲደርስ ያደረጉት ከፍተኛ አስተዋፅኦና እንዲሁም እያዝናኑ ማህበረሰባችንን በበጎ እሴቶች የሚቀርፁ ፕሮግራሞች የእርሶ ጉልህ አሻራ ሁሌ ሲታሰብ ይኖራል።RIP

 #እንኳን ደስ አላችሁ #ሁሉም ለእኔም ሆነ ለአገልግሎታችን እጅግ ቀናዎችና የሚያበረታቱኝ አባቶችና ወንድሞች ናቸው ሁሉም ቢመረጡ ደስታዬ ነበር  ግን ሁሉም መመረጥ ስለማይቻል ለቀጣይ 5 ዓመ...
06/02/2026

#እንኳን ደስ አላችሁ
#ሁሉም ለእኔም ሆነ ለአገልግሎታችን እጅግ ቀናዎችና የሚያበረታቱኝ አባቶችና ወንድሞች ናቸው ሁሉም ቢመረጡ ደስታዬ ነበር ግን ሁሉም መመረጥ ስለማይቻል ለቀጣይ 5 ዓመት የኢትዬጵያ ወንጌል አማኞችን እንዲመሩን።ቄስ ደረጄ ጀንበሬ በፕሬዚደንትነት፣ዶ/ር ቤተ መንግስቱ እና ፓስተር ታሪኩ በምክትል ፕሬዚዳንት እንዲሁም ፓ/ር ዶ/ር ጌቱ ለማ በጠቅላይ ፀሃፊነት በትላንትናው እለት የተመረጡ ሲሆን።እኔ በተለያዩ አገልግሎትና ሃላፊነት በመራሁበትና እና ባገለገልኩባቸው 25 ዓመታት ግዚያት ውስጥ መሪነት የሹመት ጉዳይ ሳይሆን ከፍተኛ ሃላፊነትና ተጠታቂነት መሆኑን ተረድቻለሁ ።ልንፀልይላቸውና ልናበረታታቸው እጅግ ያስፈልገናል።በዚህኛው ዙር እድል ያላገኛችሁ ለቀጣይ በተሻለ ጌታ እያዘጋጃችሁ ነው ብዬ አምናለሁ።ብሩካን ናችሁ።
ሃዋ ዶ/ር ሳሙኤል ይርዳው /ሙሴ/ E.Y.C.A

16/01/2026
 #እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። & E.Y.C.A
07/01/2026

#እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
& E.Y.C.A

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251912768647

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EYCA-Ethiopia Youth Christian Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share