Reformation ARMY

Reformation ARMY Spreading The Gospel of Jesus Christ!!

24/08/2026

!!
!!

 !!ትላትና ማለዳ በነበረው የአምልኮ ፕሮግራም ላይ ከዘማሪ  ሰለሞን ልዩ የአምልኮ መንፈስ ያሳለፍን ሲሆን እንዲሁም ደግሞ የቃል እና የፀሎት ጊዜውን ደግሞ በመንፈሳዊ እናት በመጋቢ ህሊና በ...
24/08/2026

!!
ትላትና ማለዳ በነበረው የአምልኮ ፕሮግራም ላይ ከዘማሪ ሰለሞን ልዩ የአምልኮ መንፈስ ያሳለፍን ሲሆን እንዲሁም ደግሞ የቃል እና የፀሎት ጊዜውን ደግሞ በመንፈሳዊ እናት በመጋቢ ህሊና በኩል መዝ 84 : 4_7 ባለው ቃል መሰረት
የእግዚአብሔር መንገድ ፍፁም ናት!! በልቡ የላይኛውን መንገድ የሚያስብ ሰው ምስጉን ነው ይህ መንገድ ሲታይ የሚመች የማይመስል የለቅሶ ሸለቆ ያለበት ነገር ግን በመንገዱ ለሚሄዱ በረከት የታዘዘበት መንገድ ነው በሚል መንፈስ ያስተማረችን ሲሆን የሚገርም መንፈስ እና መርህ የተካፈልንበት ልዩ ማለዳ ነበር!!
አድራሻ ከጎፋ ካምፕ ወደ ጀርመን አደባባይ ሲሔዱ በስተቀኝ በኩል አስፋልቱ ዳር።

24/08/2026
22/08/2026

ከመንደር አወጣው!!!

  !!
22/08/2026

!!

 #ያገኛችኋል!!1ሳሙ 10: 3  ጀምሮ ባለው ቃል መሰረት ከዚህ በኋላ ነገር ለመፈለግ ለማግኘት ወደ ጉዳዩ አትሄዱም ነገሩ ወደ እናተ ይመጣል ያገኛችኋል በሚል በትንቢታዊ መንፈስ ያወጀበት እ...
22/08/2026

#ያገኛችኋል!!
1ሳሙ 10: 3 ጀምሮ ባለው ቃል መሰረት ከዚህ በኋላ ነገር ለመፈለግ ለማግኘት ወደ ጉዳዩ አትሄዱም ነገሩ ወደ እናተ ይመጣል ያገኛችኋል በሚል በትንቢታዊ መንፈስ ያወጀበት እና ለተለያዩ ሰዎች የተፀለየበት ልዩና ድንቅ ማለዳ !!
በእለቱ ያገለገሉ አገልጋዮች የቤተክርስቲያናችን መንፈሳዊ አባት መጋቢ ዳኛቸው የቃል እና የፀሎት ጊዜውን ያገለገለ ሲሆን እንዲሁም የአምልኮ ጊዜውን ደግሞ ከዘማሪ ሳሚ አገልግሏል !!
።።።።።።።።። ይሰራል ሰርቶም ያሳያል

  !!  !!
22/08/2026

!! !!

Address

ADDIS ABABA
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Reformation ARMY posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Reformation ARMY:

Shortcuts

Share

Category