Paradise Gate International Church

Paradise Gate International Church ቅዱሳን በዚህ ገጽ ላይ ክርስቶስ ይሰበካል

12/04/2025
👉እግዚአብሔር ብቻውን መራው አራት ነጥብ      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
12/04/2025

👉እግዚአብሔር ብቻውን መራው አራት ነጥብ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉እግዚአብሔር ብቻውን መራው።     👇👇👇👇👇👇👇👇
10/04/2025

👉እግዚአብሔር ብቻውን መራው።
👇👇👇👇👇👇👇👇

07/05/2024

የጥንቃቄ መልዕክት‼️
በወላይታ ዞን ባሉ አንዳንድ ወረዳ ነዋሪዎች በተለየ ኪንዶ ዲዳዬ፣ ኪንዶ ኮይሻ እና ካዎ ኮይሻ ወረዳ ህብረተሰብ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እናሳስባለን።

በያዝናው ወር የሚዘንበው ዝናብ መጠኑ ክፍተኛ ከመሆኑ አንጻር መሬት መንሸራተት/Land slide/ ልከሰት ስለምችል አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እናሳውቃለን ።

ለሁሉም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ 👏

28/06/2023

❤ርዕሰ ፦እግዚአብሔርን የመፍራት በረከቶች ።
➧የቃል ክፍል ፦128፥1-6
➽እግዚአብሔርን በመፍራት የሚገኙ ቱርፋቶች።
1.በዘመናችን የድካማችን ፍሬ እንበላለን ።
መዝ.ም 128፥2
2.በዘመናችን ሁሉ መልካም ይሆናል ።
መዝ.ም 128፥2
3.በትዳራችን በሚስትና በልጆች መባረክ ይሆናል
መዝ.ም 128፥3
4.ረጅም እድሜ የልጅ ልጆችን ማየት።
መዝ.ም 128፥6
❤እግዚአብሔርን የመፍራት ሕይወት እንድኖረን
እግዚአብሔር ይርዳን ።
❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤❤

17/06/2023

❤ስለ ክርስቶስ ብትነቀፉ ብፁዓን ናችሁ ።
➽1ኛ ጴጥ.ም 4፥14

17/06/2023
07/04/2023

❤ዛሬ አንድ አዋጅ አለኝ የእናንተ ነገር እና ቤታቹ እየበረታ ይሄዳል ።
❤አሜን ስል ለአንድ አማኝ በቃሉ ስልጣን ሆነለት ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911775139

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Paradise Gate International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share