03/05/2022
... Vs ..
ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ ስለ ቅድስና ሲነሳ ከSexual ንፅህና ጋር ዩማያያዝ ልምድ አላቸው ።ነገር ግን መጸሐፍ ቅዱሳችን መቀደስ በኑሮ ሁሉ እንደሆነ ያስተምረናል!
..በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥15-16
ቅዴስና ከክፉ መለየትና መልካም(ጸድቅ)የሆነውን ማድረግ ነው።ቅድስና sexual Purity ብቻ ሳይሆን በሁለንተናችን ፣ በኑሮአችን እግዚአብሔር ማክበር ነው።
PURITY IS MORE THAN VIRGINITY ‼