Sheikh Haji Ebrahim Tufa

Sheikh Haji Ebrahim Tufa This is Official page of the president of Ethiopia Islamic affairs supreme council

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነውበቀጠር  ዶሃ ለ 1 ሳምንት የቆየ ይፋዊ የስራ ጉብኝትና የሁለትዮሽ የስራ ልምድ ልዉዉጥ አጠነቀን ወደሀገር ቤት ተመልሰናል።የቀጠር ወቅፍና...
14/05/2023

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

በቀጠር ዶሃ ለ 1 ሳምንት የቆየ ይፋዊ የስራ ጉብኝትና የሁለትዮሽ የስራ ልምድ ልዉዉጥ አጠነቀን ወደሀገር ቤት ተመልሰናል።

የቀጠር ወቅፍና እስልምና ጉዳዮች ሚኒስትር መ/ቤ ባደረገልን ግብዣ መሰረት ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤ አመራሮች ጋር በመሆን ለ 1 ሳምንት የቆየ ይፋዊ የስራ ጉብኝትና የሁለትዮሽ የስራ ልምድ ልዉዉጥ አጠናቀን በዛሬዉ እለት በሠላም ወደሀገር ቤት ተመልሰናል።

የቀጠር/የኳታር የወቅፍና ኢስላማዊ ጉዳዮች ሚኒስተር ሸይኽ ጋኒም ቢን ሻሂን ቢን ገኒም አልገኒም ጋር በጽ/ቤታቸው ተገናኝተን ከፍተኛ የተቋም የልምድ ልዉዉጥ በማድረግ ለወደፊት በህብረት ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ለማከናወን ከስምምነት ደርሰናል። አልሀምዱሊሏህ

ቀጠር በቢን ዘይድ ኢስላማዊ ማዕከል(ፈናር) ዶሀ- ቀጠር ከኢትዮጵያዊያን ሙስሊም ኮሚኒቲ አባላት ጋር ፊት ለፊት በመገናኘት ዉይይት በማድረጋችን ደስተኛ ሆኛለዉ። የኮሚኒቲ አባላቱ የተለያዩ ጥያቄዎችን፣ አስተያየቶችን፣ ገንቢ ሀሳቦችን እንዲሁም ትችቶችንም ጭምር ማቅረባቸዉ በጠንካራ መሰረት ላይ እየገነባን ለምንገኘዉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተቋማዊ አሰራር ጠቃሚ መሆኑን ለመግለጽ እወዳለዉ።

በቀጠር የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር አምባሳደር ፈይሰል አልይ በዶሃ አየር ማረፊያ ከተገኘንበት ጊዜ አንስቶ ፕሮግራማችንን እስክናጠናቅቅ ድረስ ከጎናችን ስለነበሩና እገዛቸዉ ያልተለየን መሆኑን እየገለጽኩ በልዩ ሁኔታ ምስጋናዬን እቸራቸዋለዉ።

አብራችሁኝ ለነበራችሁ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤ ከፍተኛ አመራሮች ጉዟችን ባማረ መልኩ እንዲጠናቀቅ ሚናችሁ የጎላ በመሆኑ ሸይኽ ሀሚድ ሙሳ ፣ ዶር ጀይላን ኸድር ፣ፕሮፌሰር አደም ካሚል፣ ሸይኽ ዛኪር ኢብራሂም እንዲሁም ኡስታዝ አህመዲን ጀበልን ለእናንተም ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነዉ።

Telegram channel: https://t.me/shehaji

Daawwannaa Hojii torban 1 qaxar Dohaatti imalllen muuxannoo hojii biyyoota lamaanii wal jijjiiruun booda gara biyyaatti deebinee jirra.

Haaluma waamicha Ministeera Dhimma Awqafa fi Islaama Qaxariin, misensootaa mana maree olaana dhimmoota Islaama Ithiyoopiyaa waliin ta’uun daawwannaa Hojiitif torbee tokkoof waljijjiirraa muuxannoo hojii biyyoota lamaanii xumurree guyyaa har’aa nagaan gara biyyaatti deebinee jirra. Alhamdulillah

Ministirri Dhimmi Awqafa fi Islaamaa Qaxar Sheek Ghanim bin Shahin bin Ghanim Al-Ghanim waliin waajjira isaanii keessatti wal argine, gara fuulduraattis muuxannoo dhaabbilee sadarkaa olaanaa wal jijjiiruun hojiiwwan kallattii hedduu qaban waliin hojjechuuf waliigalteerra geenye.

Qaxarritri dhaabbata Bin Zayed Islamic Center (Fanar) Doha - Miseensota hawaasa muslimaa Itoophiyaa waliin marii taasisuu kootti gammadeera. Miseensonni hawaasaa gaaffilee, yaada ijaarsaa fi qeeqa adda addaa dhiyeessuun isaanii sirna dhaabbilee Mana Maree Ol’aanaa Dhimma Islaamummaa Itiyoophiyaa, kan bu’uura cimaa irratti ijaaraa jirruuf barbaachisaa ta’uu ibsuun barbaada.

Ambaasaaddara aangoo guutuu FDRE Qaxar, Kabajamoo Ambaasaaddar Fayisal Alii, yeroo buufata xiyyaaraa Doohaa geenye irraa kaasee hanga xumura sagantaa keenyaatti nu cinaa turan galata misensota olaanoo Mana Maree Ol'aanaa dhimmoota Islaama Ithiyoopiyaa kan na waliin turtan Sheek Hamid Muusaa, Dr. Jeylan Khadr, Piroofeesar Adam Kamil, Sheek Zakir Ibraahim fi Ustaaz Ahmedin Jebel imala keenya haala bareedaa ta'een akka xumuramuuf gaheen isin gootan adda , waan ta'eef isiniin boonera.
Galatooma

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነውየተከበረዉን ወርሃ ረመዳንን ምክንያት በማድረግ መተሳሰብና አብሮነትን ባመላከተ መልኩ ከተከበሩ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር ዐቢይ አህመ...
06/04/2023

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

የተከበረዉን ወርሃ ረመዳንን ምክንያት በማድረግ መተሳሰብና አብሮነትን ባመላከተ መልኩ ከተከበሩ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር ዐቢይ አህመድ ዓሊ ጋር በቤተ መንግስት ማዕድ በማጋራት፤ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ አካላት ድጋፍ ተደርጓል። እንዲህ አይነት መሰል ድጋፎች በየአከባቢዉ በማድረግ በጎ ተግባሮችን ለማስቀጠል ትልቅ ምሳሌ ሆኖ አግንቼዋለዉ።
የረመዳን ኢፍጣርን ታሳቢ በማድረግ ማዕድ የማጋራት ዝግጅቱን ላሰናዱልን ጠቅላይ ሚኒስትር ታላቅ ምስጋናን ለማቅረብ እወዳለዉ።

Baatii kabajamaa Ramadaanaa sababeeffachuun, Kabajamoon Ministirri Muummee Mootummaa Federaalaa Itiyoophiyaa Dr Abiy Ahmed Ali. Qaamole Harka qalleeyyii tahaniif deeggarsi taasifameera. Deeggarsa akkanaa naannoo hundatti gochuun hojii gaarii itti fufuun fakkeenya guddaa ta’a jedhe Amana.
Kabajamoon Muummichi Ministeeraa sagantaa nyaata waliin qoodamuu Ifxaara Ramadaanaa ilaalcha keessa galchuun qopheessaniin galata guddaa galchuufi barbaada.

«በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው»  *ለ1444ኛው የረመዳን ጾም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን!*  የአላህ እዝነት መገለጫ የሆነው የረመዳን ወር በመላው ሙስሊሞች...
23/03/2023

«በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው»

*ለ1444ኛው የረመዳን ጾም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን!*

የአላህ እዝነት መገለጫ የሆነው የረመዳን ወር በመላው ሙስሊሞች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀዉ ትልቅ እንግዳ እነሆ ብቅ ብሏል።

ይህ የለውጥ ወር መልካም ትሩፋቶችን ሰብስቦ ከአሏህ ጋር ይበልጥ የምንቀራረብበት፣ ግለሰባዊ ስብዕናችንን የምናርቅበት፣ ማህበራዊ ትስስራችንን የምናጠናክርበት ታላቅ አጋጣሚ ነው፡፡ የረመዷን ወር ካስማ በስነ ምግባር ላይ መሰረቱን ጥሎ ስሜትን መግታት፣ ከእኩይ ተግባራት መራቅ፣ በመልካም ሥራዎች ላይ መበርታት ሲሆን ይህን የገነባና የቻለ ስብዕናን በጎ በሆኑ ማህብራዊና ሀገራዊ ክንዉኖች ላይም ስኬታማ መሆኑ እሙን ነዉ።

ዉዷ ሀገራችን ኢትዮጲያ በሽግግር ዉስጥ መሆኗ እሙን ነዉ። በእነኚህ የሽሽግግር ጊዜያት ዉስጥ ሀገራችን በፈተና ዉስጥ እያለፈች ትገኛለች። የሰሜኑ ጦርነት በከፍተኛ ሁናቴ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ መናጋትን ፈጥሮ ቢያልፍም አሁን ላይ ለሰላም ዋጋ ተሰጥቶ ድርድሮች እየተካሄዱና በከፊልም የስምምነቱ ነጥቦች ወደመሬት መዉረድ መጀመራቸዉ ለመላዉ ሕዝባችን እፎይታን እየሰጡ በመሆኑ ምስጋናችንን እያቀረብን፤ በዚሁ የራህመት ወር የተጎዱ አከባቢዎችን በመደገፍ ኃላፊነት መወጣት ይኖርብናል።

የእስልምና ተልእኮ የሰብዓዊ ተልእኮ ሲሆን፣ ደግነትን፣ እዝነትንና እኩልነትን፣ ስለሌሎች ማሰብን እንድሁም ከራስ ወደድነት፣ ራስን ከማስቀደምና ከስግብግብነት ገጽታ መራቅን መሰረት ያደረገ ተባባሪና ተደጋጋፊ ማህበረሰብ እውን መሆንን ኢላማ ባደረገ ስልጣኔ የተዋቀረ ትልዕኮ ነው፡፡

እንደሚታወቀዉ በሀገራችን የተለያዩ አከባቢዎች ድርቅ መከሰቱን ተከትሎ እርዳታ የሚያስፍልግበት፤ መደጋገፍ ግዴታ የሆነበት፣ አንዱ ለሌላዉ የሚያካፍልበት ጊዜ በመሆኑ ኃይማኖትና አመለካከት እንዲሁም የትዉልድ ስፍራ ሳንለይ በሕብረት ከጉርሻችን ላይ ቀንስን በማካፈል የኸይር ስራ ድርሻችንን መወጣት ይኖርብናል።

የረመዳን ወር የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናት አሏህ(ሱ.ወ) ለባሮቹ ራህመት የሚያወርድበት ፣ በቀጣዮቹ 10 ቀናት አሏህ(ሱ.ወ) ባሮቹን የሚምርበትና በመጨረሻዎቹ 10 ቀናት አሏህ(ሱ.ወ) ባሮቹን ከጀሀነም እሳት ነፃ እንደሚያወጣ ቃል የገባበት በመሆኑ ከፈጣሪያችን የማያልቅ እዝነት ተጠቃሚ እንድንሆን ምኞቴን እገልጻለሁ።

ጌታችን ሆይ! ሀገራችን፣ መላ የአለም ሀገራትን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን፡፡ አሚን

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነውበዛሬዉ እለት በጅብቲ እስልምና ጉዳዮች ሚኒስትር ጥሪ መሰረት በModeration and Culture of Peace Institute የመክፈቻ...
20/03/2023

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

በዛሬዉ እለት በጅብቲ እስልምና ጉዳዮች ሚኒስትር ጥሪ መሰረት በModeration and Culture of Peace Institute የመክፈቻ ዝግጅት ላይ በክብር እንግድነት ተገኝቼ ንግግር አድርጌያለዉ።

የጅቡቲዉ ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ግለይ ከፍተኛ አቀባበል በማድረግ ለኢትዮጲያዊያን ሙስሊሞች ያላቸዉን ክብር አሳይተዉናል። ከክቡር ፕሬዝደንቱ ጋር የጎንዮች ዉይይቶችን አካሂደናል። ወደአዲስ አበባ ሲመጡም ጠ/ም/ቤቱን እንደሚጎበኙ ግልጸዉልኛል።

አምባሳደሮች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጅቡቲ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሚኒስቴር ሼክ ሙእሚን ሀሰን ፣ የኩዌት ኢስላማዊ የዓለም አቀፍ እርዳታ ድርጅት ዳይሬክተር በድር ስዑድ፣ ሌሎችም ላደረጉልን አቀባበል ምስጋናችንን እናቀርባለን።

Telegram channel: https://t.me/shehaji

Guyyaa Har'a sirna baniinsa Inistiitiyuutii Moderation and Culture of Peace irratti waamicha Ministeerrri Dhimma Islaamaa jibuuti naf godheen keessummaa kabajaa ta'ee hirmaadhee haasaa godheera.

Pireezidaantiin Jibuutii Ismaa'eel Omar Gleey simannaa ho'aa nuuf godhanii kabaja Muslimoota Itoophiyaaf qaban nutti agarsiisaniiru. Kabajamoo Pirezidaantii waliin marii michooma taasifneerra. Gaafa Finfinne dhufan mana maree keenna akka daawwatan natti himaniiru.

Ambaasaaddaroonni, qondaaltonni olaanoo mootummaa, ministera Mana Maree Dhimma Islaamummaa Jibuutii fi Awqafa mu’umin Hassan, Daarektarri Dhaabbata Gargaarsa Idil-addunyaa Islaamaa Kuweet Daar Saud, fi kanneen biroo, simannaa isaaniif galata guddaa qabna.

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነውየጅቡቲ እስልምና ጉዳዮች ሚንስትር/Djibouti Muslim Affairs and Waqfs / በነገዉ እለት ለሚካሄደዉ ዝግጅት ባቀረቡልኝ ጥ...
19/03/2023

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

የጅቡቲ እስልምና ጉዳዮች ሚንስትር/Djibouti Muslim Affairs and Waqfs / በነገዉ እለት ለሚካሄደዉ ዝግጅት ባቀረቡልኝ ጥሪ መሰረት በጅቡቲ ስገኝ የእስልምና ጉዳዮች ሚንስትር አመራሮችን ጨምሮ የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ዶር ወርቅነህ ገበየሁ ና በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ላቀረቡልን ደማቅ አቀባበል ከልብ የመነጨ ምስጋና አቀርባለዉ::

Ministerri dhimma islaama jibuuti/ር/Djibouti Muslim Affairs and Waqfs / sagantaa guyyaa boru gaggefamuf waytaa jibuutitti argamnu ministerri dhimma Islaama jibuuti fi barreessa Olaana IGAD kan tahan Dr warkineh Gabeyehu fi jibuutitti Ambassadara Itiyoophiyaa kan obbo Birhanu Tsegaye dabalate simannaa hoo’a naaf taasisaniif galata gudda galchu barbaada.

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነውየነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከልን ለመገንባት በዉቢቷ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ ተገኝተን መሰረተ ድንጋይ በዛሬዉ እለት ጥለናል። ...
05/03/2023

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

የነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከልን ለመገንባት በዉቢቷ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ ተገኝተን መሰረተ ድንጋይ በዛሬዉ እለት ጥለናል።

የነጃሺ ኢስላማዊ ሁሉገብ ማዕከል መስጂድ፣ የሂፍዝ ማዕከል፣ ከ1-12ኛ ክፍል አዳሪ ትምህርት ቤትና ሌሎች ሁለንተናዊ አገልገሎቶችን እንዲሰጥ መታቀዱ ትዉልዱ አሏህ(ሱ.ወ) አዉቆ በስነ ምግባር እንዲታነጽ፣ በኃይማኖታዊ እውቀት ማህበረሰቡ ለማነጽ እንዲሁም የዓሊሞች ወራሽ የሆኑ ዘርፈ ብዙ ኢስላማዊ ጠበብቶችን ለማፍራት ጉልህ ሚና ይኖረዋል።

Telegram channel: https://t.me/shehaji

Guyyaa har'aa naannon kibbaa godina oomoo magaala jinkaa ijaarsa Giddugala Islaamaa Nejashii dhagaa bu'uuraa keenne jirra.

Giddugala Islaamaa Nejashii , masjiida, wiirtuu Hifz qur'aanaa, mana barnoota bultii kutaa 1-12 fi tajaajila waliigalaa biroo kennuuf karoorfame, dhaloonni Rabbiin (swt) akka beeku gochuu fi
naamusaan ijaaruuf , beekumsa amantii Islaamaa irratti hawaasa ijaaruuf akkasumas dhaaltu anbiyoota kan tahan ulamaa'a oomishuuf bakka guddaa qabaata.

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነውበእኛ ወንጀል ምክንያት የአላህ ራህመት የሆነው ዝናብ በመጥፋቱ ዛሬ  ወጎኖቻችን በድርቅ ምክንያት የእኛን አፋጣኝ ምላሽ የሚፈልጉበት ወቅት...
01/03/2023

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

በእኛ ወንጀል ምክንያት የአላህ ራህመት የሆነው ዝናብ በመጥፋቱ ዛሬ ወጎኖቻችን በድርቅ ምክንያት የእኛን አፋጣኝ ምላሽ የሚፈልጉበት ወቅት በመድረሱ ሁላችንም የበኩላችንን ፈጣን ምላሽ መስጠት ይጠበቅብናል

Sababa yakka keenyaan roobni araara Rabbii ta'e waan badeef, har'a ummannii keenya sababa Hoongee kanaan rakkoo keessa jira kanuma furuuf deebii hatattamaa nu hundaa keenya irraa barbaadu, kanaaf hundi keenya dafnee deebii kennuutu nurraa eegama.

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነውበዛሬው እለት በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ከሆኑትን ዶክተር  ፈኻድ ቢን ዑበይዱሏህ አል ሁመይዲንን በጽ/ቤቴ ተቀብዬ አነጋግሬያለ...
02/02/2023

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ከሆኑትን ዶክተር ፈኻድ ቢን ዑበይዱሏህ አል ሁመይዲንን በጽ/ቤቴ ተቀብዬ አነጋግሬያለሁ
በተለያዩ ጉዳዩች ላይም ውይይት አድርገናል።

Telegram channel- https://t.me/shehaji

Guyyaa Har’aa Itoophiyaatti ambaasaaddara Sa’udii Arabiyaa kan ta’an Dr. Fahad bin Ubaidullah Al Humaydin waajjira koo keessatti simadheen waliin haasa’eera.
Dhimmoota adda addaa irrattis mariii bu’a qabeessa tasifneerra.

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነውበታላቁ አንዋር መስጅድ የጁምአ ሰላትን በሰገድንበት ወቅት የታላቁ አንዋር መስጅድ ጀመዐ እና የአካባቢው ማህበረሰብ ላደረገልን ሞቅ ያለ አ...
13/01/2023

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

በታላቁ አንዋር መስጅድ የጁምአ ሰላትን በሰገድንበት ወቅት የታላቁ አንዋር መስጅድ ጀመዐ እና የአካባቢው ማህበረሰብ ላደረገልን ሞቅ ያለ አቀባበል እያመሰገንኩኝ ለዚህም አቀባበል የታላቁ አንዋር መስጅድ ኢማም እና ኻጢብ ለሆኑት ለሼክ ጣሃ ሀሩን እንዲሁም ለመስጅዱ ኮሚቴ እና አስተዳደር ላቅ ያለ ምስጋናን ለማቅረብ እወዳለሁ።

Telegram channel- https://t.me/shehaji

Masjida guddaa Anwaarittii wayta salaata jum'aa salaanetti jama'aan fi hawaasni naanicha simannaa hoo'aa nuf godhef galatomfacha.
Simanna kanaafis imaama fi khaatiba masjida guddaa Anwaar shek Taha Harun fi koree fi hoggantoota masjidaatiif galataa guddaa galchuu barbaada.

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው:በዛሬው እለት የዓለም  አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ   በአውሮፖ የአሜሪካ ዋና ዳይሬክተር   እና በሊጉ የዋና ፀሐፊው  የዶክተር ሙሐመድ  አብዱ...
09/01/2023

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው:

በዛሬው እለት የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ በአውሮፖ የአሜሪካ ዋና ዳይሬክተር እና በሊጉ የዋና ፀሐፊው የዶክተር ሙሐመድ አብዱል ከሪም አል ጊሳ አማካሪ በሆኑት በዶክተር አብዱል አዚዝ ሰርሃን የተመራውን ልዑክ በፅህፈት ቤታችን ውይይት አድርገናል።

በውይይታችንም ላይ የአለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ እና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በጋራና በትብብር በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር አካሂደናል።
የአለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ በሀገራችን ዘርፈ ብዙ ተግባራትን በማገዝ ለሚያከናውነው ድጋፍ እንዲሁም በሙስሊሙ ማህበረሰብ ጉዳዮች ዙሪያ ለሚያበረክተው አስተዋፃ ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ።

Telegram channel- https://t.me/shehaji

Guyyaa har'aa jila Liigii Musliimaa Idil Addunyaa keessatti amerikaa fi awurooppatti dayrektaraa fi liigichatti barreessa olaana kan tahe Dr Muhammad abdul karim Al-gisa fi gorsaa isaani Dr Abdulaziz sarhan kan durfamuu wajjira kiyyatti simatuun marii gaggesinee jirra.
Marii keenna keessattis manni maree olaana dhimmoota Islaama Ithiyoopiyaa fi liigiin islaama adunyaa dhimmoota waloo irratti hojjetanii fi tumsan irratti marii gaggeessineerra.
Liigiin Musliimaa Idil-addunyaa sochiiwwan adda addaa biyya keenya keessatti taasisaa jiruu fi dhimma hawaasa muslimaa irratti gumaacha godheef galata guddaa qaba.

Telegram channel- https://t.me/shehaji

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነውየኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ጠቅላይ ምክር ቤት በአዲስ መልክ ከተቋቋመ በውኋላ እጅግ አመርቂ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል ።ከዚህም ውስ...
22/12/2022

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ጠቅላይ ምክር ቤት በአዲስ መልክ ከተቋቋመ በውኋላ እጅግ አመርቂ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል ።ከዚህም ውስጥ አንዱ በዛሬው እለት ጠቅላይ ምክር ቤቱ አማካሪ ቦርድ መርጦ ሰይሟል።ተመራጭ የቦርድ አባላት የተመረጡት በእውቀታቸው ለስራው ካላቸው ልምድ እና ብቃት አንፃር ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው።

Manni Maree Waliigalaa Dhimma Islaamummaa Itiyoophiyaa bifa haaraan erga hundeeffamee as hojiiwwan adda ta’an hedduu hojjechaa kan ture yoo ta’u, isaan keessaa tokko guyyaa har’aa Mana Maree Waliigalaa kanaan boordiin gorsaa ta’u muudamee miseensonni boordii filatamanis beekumsa, muuxannoo fi gahumsa isaanii irratti hundaa’uun filatamaniiru fi hojichaa isaanis armaan gaditti tarreeffamaniiru.

የኢትዮጵያ እስልምና
ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የአማካሪዎች ቦረድ አባላት ታህሳስ 13/2015
ሙሉ ስም

1.ዑስታዝ ካሚል ሸምሱ
2.ዑስታዝ አህመዲን ጀበል
3.አቶ አህመድ በዳሶ
4.ዑስታዝ አህመድ ሙስጠፋ
5.አቶ አብድልቃድር ማሂ
6.ሐጅ አደም ቢዶሮ
7.ሐጅ ሙሐመድኑር ሐጂ ሳኒ
8. አቶ ኢብራሂም ሙሉሸዋ
9. ዶ/ር ሽህ መሐመድ ሃሚዲን
10.ሸህ መሐመድ ሲራጅ
11.ወሮ አዲስ መሓመድ
12.ወ/ሮ ሰአዳ ኸድር
13.ዶ/ር ሰሚር የሱፍ
14.ወ/ሮ ነቢሃ መሐመድ
15 ዑስታዛ ፋጡማ መሐመድ
16 ወ/ሮ ራዲያ ስዑድ
17ዶ/ር መሐመድ ሐኪም

Telegram channel- https://t.me/shehaji

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነውየኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤ በአዲስ መልክ ከተዋቀረ ወዲህ በርካታ ለሕዝባችን የሚመጥኑ ጅምሮችን እያከናወንን እንገኛለን።እነኚህ ...
14/12/2022

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤ በአዲስ መልክ ከተዋቀረ ወዲህ በርካታ ለሕዝባችን የሚመጥኑ ጅምሮችን እያከናወንን እንገኛለን።

እነኚህ ጅምሮች ከግብ ይደርሱ ዘንድ የሕዝባችን ዱዐ ከጎናችን በመሆኑ ብርቱ አድርጎናል። አልሀምዱሊሏህ

በትላንትናው እለት ወደሳውዲ አረቢያ ከጠቅላይ ምክር ቤታችን ባለደረቦቼ ጋር እናቀናል። በሳውዲ መንግስትና እስልምና ጉዳዮች ሚ/መ/ቤ በኩል በቀረበልን ግብዣ መሰረት ለ 5 ቀናት ቆይታ እናደርጋለን።

በቆይታችንም በርካታ ውይይቶ የሚኖሩን ሲሆን በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች ስለሚገኙ ዜጎቻችን ዙሪያ ውይይት የማድረግ እቅዶች ተይዘዋል። ከግንባታ ረገድም በሜጋ ፕሮጀክትነት ካካተትነዉ ውስጥ በአዲስ አበባ አፍሪካ ሕብረት አጠገብ የሚገነባው የነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከል ና የአወሊያ ጉዳይ ሌላኛው ነው ። እነዚህንና መሰል የሕዝባችንን ኅይማኖታዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማሕበረሰባዊ ፍላጎቶች የሚያሟሉ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክርን እናደርጋለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ኢንሻ አሏህ

Manni maree dhimmoota Islaama Ithiyoopiyaa erga akka haarawatti gurmaa’ee kaasee hojiiwwan hedduu ummata keenya madaalu raawwachaa turreerra.

jalqabni kunniin akka galma gahaniif Kadhannaan ummata keenyaa gama keenyaa jiraatun isaa kunis nu cimsee jira. Alhamdulillah

Guyyaa kaleessa waahillan koo Mana Maree Ol'aanaa keessa jiran waliin gara Saudi Arabiyaatti Imala jirra. Waamicha Mootummaan Sa'uudiitti ministerri Dhimma Islaamaa nuuf kenne irratti hundaa'uun guyyoota 5f achi turra.

Turtii keenya keessatti marii hedduu godhuuf kan karoorfanne yoo tahu sannen keessa waa’ee lammiilee keenya manneen hidhaa Sa’udii Arabiyaa keessa jiran irratti mari’achuuf karoorri qabameera , Gama ijaarsaatiin pirojektoota gurguddoo hammanne keessaa Giddu-galli Islaamaa Nejashii kan naannoo Gamtaa Afrikaa finfinneetti ijaaramuf deemu fi waa'een mana barnoota Awwaliyyaas isa tokko . Dhimmoota kanneenii fi kan kana fakkaatan irratti marii fedhii amantaa, diinagdee fi hawaasummaa ummata keenyaa guutu ni gaggeessina jennee abdanna. Inshaa Allah

Telegram channel- https://t.me/shehaji

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sheikh Haji Ebrahim Tufa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share