ቀጣይ ገፅ KetayGets

ቀጣይ ገፅ KetayGets I explore untold stories, cultures, and global issues through documentary-style vlogs and human-centered narratives—from remote villages to bustling cities.

በዚህ ቻናል ያልተነገሩ ታሪኮችን፣ ባህሎችን እና አለም አቀፍ ጉዳዮችን በዘጋቢ ፊልም እና በትረካ መልክ ወደ እናንተ እናቀርባለን።
እኛን በመቀላቀል ያልተገለጡ እውነቶችን በተለያዩ አይነት ቪዲዮዎች ለማየት ይችላሉ።
👉 እንዲደርሷችሁ እባክዎት ቤተሰብ ይሁኑን (Subscribe)
A roaming storyteller uncovering the planet’s hidden corners 🌍✨. Join me for offbeat adventures, ethical travel insights, and voices reshaping communities. This is journalism in motion: raw, immersive, and purposeful.

የነፍስ ርካታ ለምትፈልጉ ሁሉ... 🕊️ድምጻቸው ሲሰማ ልብ የሚመስጠው በኩረ ዘማሪያን ኪነጥበብ ወ/ቄርቆስ፣ ከዝማሬው ባሻገር ቃለ እግዚአብሔርን እየመገቡን የዘመሩበት ልዩ ጊዜ።ዝም ብሎ ዝማሬ...
31/01/2026

የነፍስ ርካታ ለምትፈልጉ ሁሉ... 🕊️

ድምጻቸው ሲሰማ ልብ የሚመስጠው በኩረ ዘማሪያን ኪነጥበብ ወ/ቄርቆስ፣ ከዝማሬው ባሻገር ቃለ እግዚአብሔርን እየመገቡን የዘመሩበት ልዩ ጊዜ።

ዝም ብሎ ዝማሬ ብቻ አይደለም፤ ልብ የሚነካ ትምህርት እና ምክር አለበት። ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የዚህ በረከት ተካፋይ ያድርጓቸው።

ሙሉውን በYouTube ቻናላችን ያገኙታል 👇

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፣ በዚህ ቪዲዮ የምንወዳቸው በኩረ ዘማሪያን ኪነጥበብ ወልደ ቄርቆስ በአንድ ልዩ መድረክ ላይ፣ የዝማሬዎ....

https://youtu.be/aPlqQyAlC9g?si=U8KAQqQyxFNxmg3N
19/01/2026

https://youtu.be/aPlqQyAlC9g?si=U8KAQqQyxFNxmg3N

መጽደቂያ ሚዲያ | Metsedkia Mediaመጽደቂያ ሚዲያ የኦርቶዶክሳዊ ቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበውና ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎ.....

ይህንን አዲሱን ስብከት ሰማችሁት?መምህራችን ዲያቆን ምትኩ አበራ "የስራህን ይስጥህ" በሚል ርዕስ ያስተማሩት አዲሱ ስብከት ብዙዎችን እያጽናና ይገኛል። እርስዎስ ተመልክተውታል?ካልተመለከቱት ...
16/01/2026

ይህንን አዲሱን ስብከት ሰማችሁት?

መምህራችን ዲያቆን ምትኩ አበራ "የስራህን ይስጥህ" በሚል ርዕስ ያስተማሩት አዲሱ ስብከት ብዙዎችን እያጽናና ይገኛል። እርስዎስ ተመልክተውታል?

ካልተመለከቱት አሁኑኑ ገብተው ይህንን ህይወት ቀያሪ ትምህርት እንዲያዳምጡ እንጋብዛለን። የተመለከታችሁ ደግሞ ያገኛችሁትን ትምህርት በኮሜንት ላይ አስቀምጡልን።

ሊንኩ ይኸው 👇https://youtu.be/z9McYCwnyWA

🚨 አሳሳቢ መረጃ ከራያ ሀገረ ስብከት!በራያ ሀገረ ስብከት ራሱን “መንበረ ሰላማ” ብሎ በሾመው ሕገ ወጥ ቡድንና በታጠቁ ኃይሎች አማካኝነት በኦርቶዶክሳውያን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት መጠናከ...
16/01/2026

🚨 አሳሳቢ መረጃ ከራያ ሀገረ ስብከት!

በራያ ሀገረ ስብከት ራሱን “መንበረ ሰላማ” ብሎ በሾመው ሕገ ወጥ ቡድንና በታጠቁ ኃይሎች አማካኝነት በኦርቶዶክሳውያን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት መጠናከር ተገልጿል።

ሀገረ ስብከቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እስካሁን የደረሰውን ጉዳት በዝርዝር አስቀምጧል፡- ⚫ ተገድለዋል፡ 2 ምእመናን ⚫ ታስረዋል፡ 40 ካህናትና ምእመናን ⚫ ተደብድበዋል፡ 14 ሰዎች ⚫ ተዘርፏል፡ ከ13.5 ሚሊዮን ብር በላይ እና በርካታ ቅርሶች

በተጨማሪም የሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት በታጣቂዎች ተወሮ ወደ ወታደራዊ ካምፕነት መቀየሩንና ምእመናን እምነታቸውን ስለጠበቁ ብቻ ከቀዬአቸው እየተፈናቀሉ መሆኑ ተጠቁሟል። መንግሥት ጣልቃ በመግባት ሕግ እንዲያስከብር ሀገረ ስብከቱ አጥብቆ ጠይቋል።

✨ የአዲስ ኪዳን መግቢያ በር!የጌታን መንገድ የጠረገው፣ ታላቁ ነቢይ እና ሰማዕት መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ። ከልደቱ እስከ ሰማዕትነቱ ያለውን ሙሉ ታሪክ የያዘ አዲስ ቪዲዮ እነሆ።ራሱን ዝቅ አድ...
14/01/2026

✨ የአዲስ ኪዳን መግቢያ በር!

የጌታን መንገድ የጠረገው፣ ታላቁ ነቢይ እና ሰማዕት መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ። ከልደቱ እስከ ሰማዕትነቱ ያለውን ሙሉ ታሪክ የያዘ አዲስ ቪዲዮ እነሆ።

ራሱን ዝቅ አድርጎ ክርስቶስን ከፍ ካደረገው ከዚህ ታላቅ አባት ምን እንማራለን? ቪዲዮውን ተመልክተው የበረከት ተካፋይ ይሁኑ።

👇 ሊንኩን ይጫኑ 👇

https://youtu.be/q9QXhrdoH9w

#አዲስቪዲዮ

https://youtu.be/1w61Qv6VCYQ
11/12/2025

https://youtu.be/1w61Qv6VCYQ

መጽደቂያ ሚዲያ | Metsedkia Mediaመጽደቂያ ሚዲያ የኦርቶዶክሳዊ ቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበውና ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎ.....

https://youtu.be/B-6Tf8dhu8Y
07/12/2025

https://youtu.be/B-6Tf8dhu8Y

መጽደቂያ ሚዲያ | Metsedkia Mediaመጽደቂያ ሚዲያ የኦርቶዶክሳዊ ቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበውና ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎ.....

"ሥላሴን አመስግኑ"  | ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ  EOTC Mezmu
16/11/2025

"ሥላሴን አመስግኑ" | ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ EOTC Mezmu

መጽደቂያ ሚዲያ | Metsedkia Mediaመጽደቂያ ሚዲያ የኦርቶዶክሳዊ ቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበውና ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎ.....

" ዳማቻው ይጮኽል " ሙሉውን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ። ሊንኩ (አገናኙ) በባዮ (Bio) ውስጥ አለhttps://youtu.be/CpbVrU-VWj8
13/11/2025

" ዳማቻው ይጮኽል "
ሙሉውን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ። ሊንኩ (አገናኙ) በባዮ (Bio) ውስጥ አለ
https://youtu.be/CpbVrU-VWj8

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251941401648

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቀጣይ ገፅ KetayGets posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ቀጣይ ገፅ KetayGets:

Share