ሃያ ሰባት ሚዲያ

ሃያ ሰባት ሚዲያ "ይህ ሃያ ሰባት ሚዲያ የተሰኘ መንፈሳዊ ይዘቶች የሚቀርቡበት ገጽ ነው" ፳፯
(5)

05/21/2026

ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ዕርገቱ በሰላም አደረሳችሁ! ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሰማይ ያረገበትን የደብረ ዘይት ተራራ በረከት ይካፈሉ። 🙏✨ #ዕርገት #ኢየሩሳሌም #የተዋሕዶልጆች
#እየሩሳሌም #ቀራንዮ #ጎልጎታ #ተዋህዶ

01/07/2026

“ሄሮድስ ለልደቱ ቀን ለዘፈነችዋ ሴት የመንግሥቴን እኩሌታም ቢሆን እሠጥሻለሁ አላት:: ጌታ ሆይ እኔ ለአንተ ልደት ዘምሬያለሁ? ምን ትሠጠኝ ይሆን?" ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ

"ሦስት ነገሮች ያስደንቁኛል:: አባቱ የማይቀድመው ልጅ
፤ እናቱን የፈጠረ ሕፃን ፤ ፈጣሪዋን የወለደች እናት"
ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!

Address

Broomfield, CO

Telephone

+17204420683

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሃያ ሰባት ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share