Good News Mission Ministry2020

Good News Mission Ministry2020 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Good News Mission Ministry2020, Religious organisation, Addis Ababa.

17/01/2024

መምህር ዘበነ ስላሴዎች ለአዳም ሄዋንን ማጫ እንዲሆነው ወርቅ ሰጥተውት ነበር ያ ወርቅ ሲወርድ ሲዋረድ ሰባሰገል ጋ ደረሰና ተንበርክከው ስጦታ አርገው አመጡ ብሎ አስተማረ።
መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ነገር የሚያወራበትን ክፍል የምታውቁ ጠቁሙኝ እስኪ!
ዝምብሎ መቃወም መልካም አይደለም ብንማማር ይሻላል። ጥቅሱን ወዲ በሉ በኮሜንት! አለማወቅ ሀጢያት አይደለም መቼስ! የምታውቁ በጨዋነት አስረዱ!

23/08/2023

"መዳኔ"

የመዳኖች ሁሉ መዳን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የስቃይ ሞት ያገኘነው የህይወት መዳን ነው!
እጃችን ላይ ስለገባ መቼም የማይቀልብንን ይህንን ውድ መዳን ከየት እንደተነሳንና ከምን እንደወጣን እለት እለት እያሰብን መገረም መደነቅና ማመስገን የኛ ድርሻ ነው!
ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?"እንደሚል ቅዱስ ቃሉ በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ላመንነው ሁሉ ሞትና ሲኦል ዳግም ላያስፈሩን በድል ንጉሱ ኢየሱስ ድል ተነስተዋል!ክብር ለኢየሱስ ይሁን!
"ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥
መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።"
የዬሐንስ ራእይ 1:5-6

በዚህ አዲስ ዝማሬ ይህ መዳን ያልደረሳችሁ እንዲደርሳችሁ የዳናችሁ ደግሞ ስለመዳናችሁ ከልብ እንድታመሰግኑበት ፀሎቴ ነው!

ነገ ይለቀቃል!
ተባረኩ!

https://youtube.com/

 ...ሰላም ለናንተ ይሁን ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነዉ ምክኒየቱም ጌታ ረድቶኝ በደቡብ ኦሞ ሐመር ወረዳ ኤርቦሬ( ሆር) ከተማ ኳረንታት በሚል ስፍራ ከብርሀነ ወንጌል ቤተክርሰቲያን ጋር በመሆን የ...
22/08/2023

...
ሰላም ለናንተ ይሁን ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነዉ ምክኒየቱም ጌታ ረድቶኝ በደቡብ ኦሞ ሐመር ወረዳ ኤርቦሬ( ሆር) ከተማ ኳረንታት በሚል ስፍራ ከብርሀነ ወንጌል ቤተክርሰቲያን ጋር በመሆን የስብከት ጣቢየ ሰረቼ ጨርሻለዉ። ክብሩ ለረዳኝ ጌታ ይሁን በዚ በጎ ሰረ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ጌታ ዘመናችዉን ይባርክ። ወንጌል ይቀጥላል ........
እግዚአብሔር ተነሥተህ ሂድ ሳይልህ መሄድ ያስቆምሃል። እግዚአብሔር ተነሥተህ ሂድ ሲል በየትኛውም ሸለቆ ሳይሆን በእሳት ውስጥ እንኳን የእግዚአብሔር ህልውና ይገለጣል። አሜን!

“ኢየሱስ ግን፦ አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው።”
— ዮሐንስ 5፥17

ሚሲዮናዊ ኦብሴ አስራት

09/08/2023

NO Bible
No breakfast

26/02/2023

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Good News Mission Ministry2020 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share