SalemZema Gospel Singers

SalemZema Gospel Singers የአይኖቻችን ማረፊያ እግዚአብሔር ነው።

ነገ አርብ 11:00 ሰዓት።On "Salem Zema Official"
30/07/2026

ነገ አርብ 11:00 ሰዓት።
On "Salem Zema Official"

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

25/07/2026

Salem Zema is a Christ-centered youth movement focused on worship, ...

ነገ አርብ 11:00 ይጠብቁን🙏
23/07/2026

ነገ አርብ 11:00 ይጠብቁን🙏

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

23/07/2026
ተባረኩበት🙏
17/07/2026

ተባረኩበት🙏

Salem Zema is a Christ-centered youth movement focused on worship, ...

የሚታመን ልብ የሚጣልበት coming....on Our youtube channel       sibscribe🙏
16/07/2026

የሚታመን ልብ የሚጣልበት coming....on Our youtube channel
sibscribe🙏

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

"ቃላት የውስጣችንን ደስታ እና ምስጋና ሙሉ በሙሉ ሊገልጹት አይችሉም! 🥺❤️ ዛሬ 1,000 ቤተሰቦች ሆነናል። ይህ ጉዞ እዚህ የደረሰው በእናንተ እውነተኛ ፍቅር፣ ድጋፍ እና ማበረታታት ነው።...
09/07/2026

"ቃላት የውስጣችንን ደስታ እና ምስጋና ሙሉ በሙሉ ሊገልጹት አይችሉም! 🥺❤️ ዛሬ 1,000 ቤተሰቦች ሆነናል። ይህ ጉዞ እዚህ የደረሰው በእናንተ እውነተኛ ፍቅር፣ ድጋፍ እና ማበረታታት ነው።

​ከልብ እናመሰግናለን! ከዚህ በኋላም ይበልጥ ለቅዱሳን በረከትና መፅናኛ የሆኑ የሚገርሙ ስራዎችን ይዘንላችሁ ለመምጣት ቃል እንመጣለን። ሁሌም ከጎናችን ሁኑ፣ አብረን ብዙ እንጓዛለን! 🙏✨ "

https://www.youtube.com/

1 ጢሞቴዎስ 4:1010 ለዚህ ብለን እንጥራለን፤ እንደክማለንም፤ ይኸውም ለሰዎች ሁሉ፣ በተለይም ለሚያምኑት አዳኝ በሆነው በሕያው እግዚአብሔር ተስፋ ስለምናደርግ ነው።
08/07/2026

1 ጢሞቴዎስ 4:10
10 ለዚህ ብለን እንጥራለን፤ እንደክማለንም፤ ይኸውም ለሰዎች ሁሉ፣ በተለይም ለሚያምኑት አዳኝ በሆነው በሕያው እግዚአብሔር ተስፋ ስለምናደርግ ነው።

Address

Zeway
Ziway
BATU

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SalemZema Gospel Singers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to SalemZema Gospel Singers:

Shortcuts

Share