DAILY Biblical Studies

DAILY Biblical Studies “አፌን ምስጋና ምላ ሁልጊዜ ክብርህንና ግርማህን እዘምር ዘንድ።”
— መዝሙር 71፥8

14/04/2023
09/06/2022

" ስለዚህ አብርሃምን የተቤዠ እግዚአብሔር ስለ ያዕቆብ ቤት እንዲህ ይላል። ያዕቆብ አሁን አያፍርም፥ ፊቱም አሁን አይለወጥም።"
ኢሳይያስ 29:22

👉 የዛሬው የማለዳው መልእክታችሁ አታፍሩም ነው እግዚአብሔርን ብላችሁ በእግዚአብሔር ታምናችሁ እግዚአብሔር አያሳፍራችሁም

🔥 እግዚአብሔር ይረዳችዋል ያግዛችዋል አቅም ይሆናችዋል እመኑኝ አታፍሩም የአብርሃም አምላክ ይረዳችዋል አሳልፎ አይሰጣችሁም ትንቢታዊ ቃል ነው እግዚአብሔር አያሳፍረኝም እያልችሁ አውጁ ተባረኩ 👍👍❤️❤️

" ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል "

16/04/2022
21/01/2021

የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ፤በእርስዋም ላይ ሂዱ.....ኤር 6÷16

17/01/2021

To Join our telegram channel (https://t.me/ )

Fast. Secure. Powerful.

" Turn away from evil and do what is right! Strive for peace and promote it!" (መዝሙረ ዳዊት 34: )
27/04/2020

" Turn away from evil and do what is right! Strive for peace and promote it!"
(መዝሙረ ዳዊት 34: )

26/12/2018

የተወደዳቹ የእግዚአብሔር ልጆች ይህንን ቻናላችንን ተደራሽነቱን ለማስፈት ስንል በቴሌግራም ላይ 1ቻናል በመክፈት ለእግዚአብሔር ክብርና ለሕዝቡም መንፈሳዊ እድገትና መታነጽ ምክኒያት ይሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን። ስለዚ እርሶም ቴሌግራም ኣፕልኬሽን በመጫን መጨረሻ ላይ ያለውን ሊንክ copy ኣድርገው search የሚለው dialog box ላይ paste ያርጉት ወይም ሙሉ ሊንኩን ቃላት search dialog box ውስጥ በመፃፍ የክብሩ ተካፈይ እንድትሆኑ እጋብዛቹሀለዉ።
""

24/12/2018

"በራሱ ሕይወት ላለው፣
መንፈስ ለሆነው፣
በመንፈስና በእውነት ለሚመለከው፣
ዓለሙን ሁሉ እንዲሁ ለወደደው፣
በኃጢያታችን እንዳንጠፋ ኣንድያ ልጁን ስለላከው፣
ከሰማይ የሆነዉን እዉነተኛ እንጀራ ለሰጠን፣
ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ከሙታን ላስነሳው፣
በልጁ ለሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወትን የሚሰጠው፣
ኣጽናኙን የእውነት መንፈስ፤ መንፈስ ቅዱስን ለላከልን፣
የኢየሱስ ኣባት ለሆነው፤ የእኛም ኣባት ለሆነው፣
ክብር ሁሉ ለሚገባው፣
በሰማይ ለሚኖረው ቅዱስ፤ ፃዲቅና ዘላለማዊ ኣምላክ፤
ለ እግዚኣብሔር ኣብ ክብር ይሁን።"

Address

Ziway

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DAILY Biblical Studies posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share