Harar Kale Hiwot Church

Harar Kale Hiwot Church The blood of Jesus Christ his son cleanseth us from all sin..,1 John 1:7

ደስ ባለ ሁኔታ ኮንፈረንሱ ተጠናቀቀ።ፓ/ር ሲስየእግዚአብሔር ጥብቅ ወዳጅ ስንሆን በሕይወታችን የሚሆኑ ነገሮች1. የማያቋርጥ መገለጥ (ዮሐ14:21)2.ሊሆን ያለውን ቀድሞ ይነግረዋል3. በትውል...
23/08/2026

ደስ ባለ ሁኔታ ኮንፈረንሱ ተጠናቀቀ።
ፓ/ር ሲስ
የእግዚአብሔር ጥብቅ ወዳጅ ስንሆን በሕይወታችን የሚሆኑ ነገሮች
1. የማያቋርጥ መገለጥ (ዮሐ14:21)
2.ሊሆን ያለውን ቀድሞ ይነግረዋል
3. በትውልድ መካከል መወራረጃ ያደርግሃል .......አሜን...........

23/08/2026
23/08/2026

የኮንፈረንሱ መዝጊያ ፕሮግራም
Stay Tuned

ጌታ ይመስገን ቆንጆ ጊዜ ነበረንወ/ዊ ባርኮእግዚአብሔር ያየልህን ታያለህ በሚል ርዕስለማየት ከእኛ ምን ይጠበቃል👉እግዚአብሔርን ማወቅ👉በእግዚአብሔር ላይ እርግጠኞች መሆን👉አካሄድን እንደ እግዚ...
23/08/2026

ጌታ ይመስገን ቆንጆ ጊዜ ነበረን
ወ/ዊ ባርኮ
እግዚአብሔር ያየልህን ታያለህ በሚል ርዕስ
ለማየት ከእኛ ምን ይጠበቃል
👉እግዚአብሔርን ማወቅ
👉በእግዚአብሔር ላይ እርግጠኞች መሆን
👉አካሄድን እንደ እግዚአብሔር ቃል ማድረግ
ኮንፈረንሱ ማጠቃለያ ዛሬ ከሰዓት ይጀምራል እንዳትቀሩ

23/08/2026

Conference Monday Service
Stay Tuned

Address

Kebele 17
Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harar Kale Hiwot Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Harar Kale Hiwot Church:

Shortcuts

Share