Ethiopian Evan.council Harar branch የኢትዮጵያ ወ.አ ካውንስል ሐረር ቅርንጫፍ

  • Home
  • Ethiopia
  • Harar
  • Ethiopian Evan.council Harar branch የኢትዮጵያ ወ.አ ካውንስል ሐረር ቅርንጫፍ

Ethiopian Evan.council Harar branch የኢትዮጵያ ወ.አ ካውንስል ሐረር ቅርንጫፍ Ethiopian Gospel believers council Harar city and area coordination office

28/06/2025
ከሁለት አመት በፊት በሐረር ከተማ የተቋቋመው የሐረርና አካባቢ የአብያተ ክርስቲያናት ካውንስል  በሐረር ከተማ ሉትራን ቤ/ክ በ14/10/2017ዓ/ም ባካሄደው ስብሰባ በሐረር ከተማ የሚገኙ ዘ...
28/06/2025

ከሁለት አመት በፊት በሐረር ከተማ የተቋቋመው የሐረርና አካባቢ የአብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በሐረር ከተማ ሉትራን ቤ/ክ በ14/10/2017ዓ/ም ባካሄደው ስብሰባ በሐረር ከተማ የሚገኙ ዘጠኝ የአብያተ ክርስቲያናት የተገኙ ሲሆን በዚሁ ስብሰባ ስምምነት በማድረግ መሪዎች የተመረጡ ሲሆን የቦርድ ዋና ሰብሳቢ መጋቢ አስናቀ ወልዴ ከሙሉ ወንጌል ቤ/ክ የስራ አስፈጻሚ በዋና ሰብሳቢነት መጋቢ ዮሴፍ ሃ/ማሪያም ከሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ተመርጠዋል ሌሎችምአመራሮችም በእለቱ ተመርጠዋል::
የቀድሞው አመራርር በቅርቡ ለአዲሱ አመራር የሚያስረክብ ይሆናል::
በሐረር ከተማ የሚገኙ ህብረቶች
1.መካነ ኢየሱስ ህብረት
2.ቃለ ህይወት ህብረት
3.አብያተ ክርስቲናት ህብረት
4.የፍቅር ወንጌል አብያተ ክርስቲያናት ህብረት
5.ቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት
6.ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ህብረት
7.መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ህብረት
8.ገነት ቤተክርስቲያን ህብረት
9.ህይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን ህብረት

ቀን1ሳልቬሽን ቮይስ ሜኒስትሪና መፅሐፍ ቅዱሳዌ ልግስና  ከሐረርና አካባቢዋ የኢትዮጵያ ወጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውስል ፅፈት ቤት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ድንቅ ፕሮግራም ከሐዋርያው...
06/02/2025

ቀን1

ሳልቬሽን ቮይስ ሜኒስትሪና መፅሐፍ ቅዱሳዌ ልግስና ከሐረርና አካባቢዋ የኢትዮጵያ ወጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውስል ፅፈት ቤት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ድንቅ ፕሮግራም
ከሐዋርያው ሳሙኤል ሽራጎ ጋር
# በዝህ ፕሮግራም
ብዙዋቻችን ተነቃቅተናል ወጌልም ደግሞ ወደትውልዱ በተለየ መንገድ ለማድረስ ወስነናል

ይህን አስታውሱ፤ ጥቂት የዘራ ጥቂት ያጭዳል፤ ብዙ የዘራ ብዙ ያጭዳል።
ሁል ጊዜ በሁሉ ነገር የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ አግኝታችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ እንድትተርፉ፣ እግዚአብሔር ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል፤ ይህም፣
“በተነ፤ ለድኾችም ሰጠ፤
ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል”
ተብሎ እንደ ተጻፈው ነው።
ለዘሪ ዘርን፣ ለመብላት እንጀራን የሚሰጥ እርሱ የምትዘሩትን አትረፍርፎ ይሰጣችኋል፤ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያበዛላችኋል። ሁል ጊዜ በልግስና መስጠት እንድትችሉ በሁሉ ነገር ያበለጽጋችኋል፤ ልግስናችሁም በእኛ በኩል የሚደርሳቸው ሰዎች እግዚአብሔርን ለማመስገን ምክንያት ይሆናቸዋል።
ይህ የምትሰጡት አገልግሎት የቅዱሳንን ጒድለት የሚያሟላ ብቻ ሳይሆን፣ ብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር የሚቀርብበት ነው።
ስለ እናንተም በሚጸልዩበት ጊዜ እግዚአብሔር ከሰጣችሁ ታላቅ ጸጋ የተነሣ ይናፍቋችኋል። በቃላት ሊገለጥ ስለማይቻል ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
2 ቆሮንቶስ 9:6, 8-12, 14-15

በኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የሐረርና አከባቢዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጸሐፊ መጋቢ ዳዊት መምህር የሽኝት ፕሮግራም በካውንስሉ ስራ አስፈጻሚዎች ተደረገ። መጋቢ ዳዊት የቅር...
15/01/2025

በኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የሐረርና አከባቢዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጸሐፊ መጋቢ ዳዊት መምህር የሽኝት ፕሮግራም በካውንስሉ ስራ አስፈጻሚዎች ተደረገ። መጋቢ ዳዊት የቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ምስረታ ጀምሮ አብረ ስሆን የካውንሲል ጽ/ቤትን በጸሐፊነት እንዲሁም የጋራ ፕሮግራሞች በሚኖሩን ጊዜ የመዘምራንን ሕብረት በማስተባበር አገልግለዋል። አሁን ለትምህርት ከሀገር ውጪ ስለሚሄድ የፍቅር ማዕድ አብሮ በመቁረስ መልካም መንገድ ብለነዋል።

በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የተዘጋጀሀገራችን ኢትዮጵያን ይዘን በንስሐ፣ በምልጃና በምስጋና ሁላችንም በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ!
18/03/2024

በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የተዘጋጀ

ሀገራችን ኢትዮጵያን ይዘን በንስሐ፣ በምልጃና በምስጋና ሁላችንም በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ!

26/02/2024

ዘማሪት ብልሴ ካርሳ ድንቅ አገልግሎት በሐረር ከተማ ስታድየም

"ስለዚህ ምክንያት ምሕረት እንደ ተሰጠን መጠን ይህ አገልግሎት ስላለን አንታክትም።" 2ኛ ቆሮንቶስ  4:1
25/02/2024

"ስለዚህ ምክንያት ምሕረት እንደ ተሰጠን መጠን ይህ አገልግሎት ስላለን አንታክትም።" 2ኛ ቆሮንቶስ 4:1

የካውንስሉ ምክትል ፕሬዝደንት ሐዋርያ ዮሐብንስ ግርማ ስለ ንስሐ፣ የምልጃና የምስጋና በዓሉ ያስተላለፉት መልዕክት   ኑ! በእግዚአብሔር ፊት ምድራችንን ይዘን እንቅረብ! የፊታችን መጋቢት 8 ...
24/02/2024

የካውንስሉ ምክትል ፕሬዝደንት ሐዋርያ ዮሐብንስ ግርማ ስለ ንስሐ፣ የምልጃና የምስጋና በዓሉ ያስተላለፉት መልዕክት
ኑ! በእግዚአብሔር ፊት ምድራችንን ይዘን እንቅረብ! የፊታችን መጋቢት 8 ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በመስቀል አደባባይ እንገናኝ።
“ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፤”
መዝሙር 100:-4

Unforgettable
24/02/2024

Unforgettable

Address

New Road
Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Evan.council Harar branch የኢትዮጵያ ወ.አ ካውንስል ሐረር ቅርንጫፍ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethiopian Evan.council Harar branch የኢትዮጵያ ወ.አ ካውንስል ሐረር ቅርንጫፍ:

Shortcuts

Share