7th Merkato Emmanuel United Church

7th Merkato Emmanuel United Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from 7th Merkato Emmanuel United Church, Religious organisation, Merkato, Addis Ababa.

የመርካቶና ሰባተኛ አማኑኤል ህብረት ቤ/ክ የመንፈሳዊና እንቅስቃሴዎች

1 BERHAN BANK
2601740021140
2 Commercial Bank
1000005665117
ለበለጠ መረጃ☎️ +251 95 385 4719
+ 251 91 219 7049
+ 251 91 105 7353

ሻሎም ኃያላን በአጥቢያችን ያላችሁ አገልጋዮች በሙሉ የፊታችን እሁድ በ24/12/2018 ዓ.ም ከ9:00 ጀምሮ የመነቃቂያ ፕሮግራም ይኖረናል ሁላችሁም በደስታ እንድትመጡ እንጋብዛለን ተባረኩልን...
27/08/2026

ሻሎም ኃያላን በአጥቢያችን ያላችሁ አገልጋዮች በሙሉ የፊታችን እሁድ በ24/12/2018 ዓ.ም ከ9:00 ጀምሮ የመነቃቂያ ፕሮግራም ይኖረናል ሁላችሁም በደስታ እንድትመጡ እንጋብዛለን ተባረኩልን!!!

ጌታ መልካም ነው! ሁለተኛ ዙር የልጆች የክረምት የጋራ ጊዜ አራተኛ ቀን ልጆቻችንበፆም ፀሎት ያሳለፉበት ድንቅ ቀን በዚህ አገልግሎት የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! ጌታችን ...
27/08/2026

ጌታ መልካም ነው! ሁለተኛ ዙር የልጆች የክረምት የጋራ ጊዜ አራተኛ ቀን ልጆቻችንበፆም ፀሎት ያሳለፉበት ድንቅ ቀን በዚህ አገልግሎት የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! ጌታችን ሆይ ስለ መልካምነትህ እናመሰግንሀለን!

ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ሐሙስ ምሽት ጌታን በጋራ የምናመልክበት ቀን ነውና ሁላችንም በደስታ እንምጣ!!!
26/08/2026

ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ሐሙስ ምሽት ጌታን በጋራ የምናመልክበት ቀን ነውና ሁላችንም በደስታ እንምጣ!!!

ጌታ መልካም ነው! ሁለተኛ ዙር የልጆች የክረምት የጋራ ጊዜ ሦስተኛ ቀን ድንቅ ቆይታ ጌታ ስጥቶናል በዚህ አገልግሎት የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! ጌታችን ሆይ ስለ መልካም...
26/08/2026

ጌታ መልካም ነው! ሁለተኛ ዙር የልጆች የክረምት የጋራ ጊዜ ሦስተኛ ቀን ድንቅ ቆይታ ጌታ ስጥቶናል በዚህ አገልግሎት የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! ጌታችን ሆይ ስለ መልካምነትህ እናመሰግንሀለን!

ጌታ መልካም ነው! ሁለተኛ ዙር የልጆች የክረምት የጋራ ጊዜ ሁለተኛ ቀን ድንቅ ቆይታ ጌታ ስጥቶናል በዚህ አገልግሎት የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! ጌታችን ሆይ ስለ መልካም...
25/08/2026

ጌታ መልካም ነው! ሁለተኛ ዙር የልጆች የክረምት የጋራ ጊዜ ሁለተኛ ቀን ድንቅ ቆይታ ጌታ ስጥቶናል በዚህ አገልግሎት የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! ጌታችን ሆይ ስለ መልካምነትህ እናመሰግንሀለን!

ጌታ መልካም ነው! የሰኞ ጉባያችን ላይ በጌታ ፊት የመፀለይ በዝማሬ ጌታን የማምለክ ከገላ 5:19-26 ላይ ከመጋቢ ኤፍ ጋር ቃሉን የመስማት ጊዜ ነበረን ጌታችን ሆይ ስለ መልካምነትህ እናመሰ...
25/08/2026

ጌታ መልካም ነው! የሰኞ ጉባያችን ላይ በጌታ ፊት የመፀለይ በዝማሬ ጌታን የማምለክ ከገላ 5:19-26 ላይ ከመጋቢ ኤፍ ጋር ቃሉን የመስማት ጊዜ ነበረን ጌታችን ሆይ ስለ መልካምነትህ እናመሰግንሀለን!

ጌታ መልካም ነው! ሁለተኛ ዙር የልጆች የክረምት የጋራ ጊዜ አንደኛ ቀን ድንቅ ቆይታ ጌታ ስጥቶናል በዚህ አገልግሎት የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! ጌታችን ሆይ ስለ መልካም...
24/08/2026

ጌታ መልካም ነው! ሁለተኛ ዙር የልጆች የክረምት የጋራ ጊዜ አንደኛ ቀን ድንቅ ቆይታ ጌታ ስጥቶናል በዚህ አገልግሎት የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! ጌታችን ሆይ ስለ መልካምነትህ እናመሰግንሀለን!

ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰኞ ምሽት ጌታን በጋራ የምናመልክበት ቀን ነውና ሁላችንም በደስታ እንምጣ!!!
24/08/2026

ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰኞ ምሽት ጌታን በጋራ የምናመልክበት ቀን ነውና ሁላችንም በደስታ እንምጣ!!!

ጌታ መልካም ነው! የእሁድ የቤተሰብ ጉባያችን ላይ በጌታ ፊት የመፀለይ በዝማሬ ጌታን የማምለክ ከማቲ 6:25-34 ላይ ከወንድም ፍሬ ጋር ቃሉን የመስማት ጊዜ ነበረን ጌታችን ሆይ ስለ መልካም...
23/08/2026

ጌታ መልካም ነው! የእሁድ የቤተሰብ ጉባያችን ላይ በጌታ ፊት የመፀለይ በዝማሬ ጌታን የማምለክ ከማቲ 6:25-34 ላይ ከወንድም ፍሬ ጋር ቃሉን የመስማት ጊዜ ነበረን ጌታችን ሆይ ስለ መልካምነትህ እናመሰግንሀለን!

ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን እሁድ ጠዋት ጌታን በጋራ የምናመልክበት የቤተሰብ ቀን ነውና ሁላችንም በደስታ እንምጣ!!!
23/08/2026

ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን እሁድ ጠዋት ጌታን በጋራ የምናመልክበት የቤተሰብ ቀን ነውና ሁላችንም በደስታ እንምጣ!!!

Address

Merkato
Addis Ababa
HTTPS://MAPS.APP.GOO.GL/NYGF2CLZBUSUZG3N6

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 7th Merkato Emmanuel United Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share