Town Of Deliverance Gospel Ministry Church

Town Of Deliverance Gospel Ministry Church It is a Christ church that believes In the Father, Son & Holy Sprite.And its Vision is Preaching Chri

የነፃ አውጪ ከተማ የወንጌል አገልግሎት ቤተ-ክርስቲያን
ሳምንታዊ ፕሮግራሞች
እሁድ ጠዋት ከ3፡00 – 6፡30 የህብረት አምልኮ
ሰኞ ምሽት ከ11፡00 – 2፡30 የነፃ መውጣት ፕሮገራም
ሀሙስ ምሽት ከ11፡00 – 2፡30 መንፈሳዊ ሬስቶራንት (የትምህርት ጊዜ)
ቅዳሜ ከሰዓት ከ9፡00 – 12፡00 የግል የምክርና የፀሎት ጊዜ
ዕሮብና ዐርብ ጠዋት ከ3፡00 – 7፡00 የፆምና ፀሎት ጊዜ
አድራሻ፡
የጎፋ ካምፕ የታክሲ ማዞሪያ የመብራት ኮንዶሚንየም መግቢያ ይዘው
በስተግራ ባለው የኤልድራ አካዳሚ መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ

17/09/2026
ነገ ምሽት ይጀምራል!!!
16/09/2026

ነገ ምሽት ይጀምራል!!!

መስከረም 3/2019 የዓመቱ የመጀመርያ እሁድ ቀን ጌታን በሁለቱም ጉባኤ  #ተከናውኗል !ኦ ድንቅ ጊዜ የማበብ፣የመጨብጨብ፣በፍሬ ምድርን የመሸፈን ዓመት¡ጌታ ሆይ ተመስገን!!!
13/09/2026

መስከረም 3/2019
የዓመቱ የመጀመርያ እሁድ ቀን ጌታን በሁለቱም ጉባኤ #ተከናውኗል !
ኦ ድንቅ ጊዜ
የማበብ፣የመጨብጨብ፣በፍሬ ምድርን የመሸፈን ዓመት¡
ጌታ ሆይ ተመስገን!!!

ነገ እሁድ መስከረም 3/2019 ዓ ም የመጀመርያው ጉባኤና የሁለተኛው ጉባኤ በጌታ ስጋና ደም ይህን ለመታሰቢያ አድርጉት ጌታ ባለው መሰረት ነገ የአመቱን ጉባኤ በዚህ አምልኮ እንጀምራለን!መል...
12/09/2026

ነገ እሁድ መስከረም 3/2019 ዓ ም
የመጀመርያው ጉባኤና የሁለተኛው ጉባኤ በጌታ ስጋና ደም ይህን ለመታሰቢያ አድርጉት ጌታ ባለው መሰረት ነገ የአመቱን ጉባኤ በዚህ አምልኮ እንጀምራለን!
መልካም የአዲስ አመት ጉባኤ መጀመሪያ !

 #ከቤተክርስቲያን
11/09/2026

#ከቤተክርስቲያን

 #ተከናውኗል ❤❤❤ T.O.D.G.M.C   👉ከ2018ዓ.ም. ወደ 2019 ዓ.ም.! ተሻገርን!👉 (ከስር  #መስደድ ደረጃ ወደ  #ማበብ፣ #መጨብጨብ፣ #በፍሬ የምድርን ፊት ወደ መሙላት ደረጃ)...
11/09/2026

#ተከናውኗል ❤❤❤ T.O.D.G.M.C
👉ከ2018ዓ.ም. ወደ 2019 ዓ.ም.! ተሻገርን!
👉 (ከስር #መስደድ ደረጃ ወደ #ማበብ፣ #መጨብጨብ፣ #በፍሬ የምድርን ፊት ወደ መሙላት ደረጃ)! የምንመጣበት ዓመት ተሰጠን!
👉(ከያቆብነት ማንነት ወደ እስራኤልነት ማንነት) እንድንሆን የተሰጠን ዓመታችን ነው።!
ትንቢተ ኢሳያስ 27:1-13
በተለየ ሁኔታ ኢሳ.27:6🤔

#ጳጉሜ 5/2018 ዓ ም #ኑ #እግዚአብሔርን #እናመስግን #ጉባኤ በታላቅ ምስጋና ፣በአመታዊ መሪ ቃል እወጃ ፣ የእግዚአብሔርን ቃል በፅኑ በመሪ ቃሉ ላይ በመካፈል የብርሃን ምልክት ጦፍ በማብራት፣በቤተክርስቲያን መሪዎች የተፀለየበት ዘይት በማደልና በመበራረክ #ከያዕቆብነት ህይወት ወደ #እስራኤላዊ ህይወት እንዴት በክርስቶስ እንደተሻገርና የእስራኤል ህይወት የማበብ፣የመጨብጨብ፣በፍሬ የምድርን ፊት አመት እንደተሰጠው ለእኛም ከስር መስደድ አመት ወደ #ማበብ፣ #መጨብጨብ፣ እና ወደ #ፍሬያማነት #የ2019 ዓ ም በጌታ እንደተሻገርና ዓመቱ እንደተሰጠን ለዚህ አላማ በተሰማራንበት አቅጣጫ እግዚአብሔር እንደ እስራኤል እንድንሆን እንደፈለገ ፣እንደ ግለሰብ #ያዕቆብ ሳይሆን እንደ #እስራኤል እንደ ህዝብ በአንድነት #ማበብ፣ #መጨብጨብ፣ #በፍሬ ምድርን መሙላት እንዲሆን ዓመቱ ተሰጠን።
#እንኳን #አደረሳችሁ 2019 ዓ ም የእኛ፣የእናንተ ፣የሁላችን ከጌታ ዘንድ የተጨመረልን የተሰጠን አመት ነው።

የነፃ አውጪ ከተማ የወንጌል አገልግሎት ቤተክርስቲያን ዋና ባለአደራ ነብይ ሸዋንግዛው ሀሰን
ኢትዮጵያ -አዲስ አበባ
ከቄራ-ጎፋ እናት አጥቢያ ቤተክርስቲያን

11/09/2026

የ2019 ዓ ም
የመሆን መሪ ቃል!

የጳጉሜ 4/2018 ዓ ም የዕሮብ የምስጋና ጉባኤ በታላቅ ክብር ተጠናቋል።እኛ ልናመሰግነው ልናመልከው ተሰበሰብን እርሱ ደግሞ ሊባርከን መጣ❤ ኦ ጌታ ድንቅ አምላክ ነህ!ምስጋና ይብዛላችሁ ተብ...
10/09/2026

የጳጉሜ 4/2018 ዓ ም የዕሮብ የምስጋና ጉባኤ በታላቅ ክብር ተጠናቋል።
እኛ ልናመሰግነው ልናመልከው ተሰበሰብን እርሱ ደግሞ ሊባርከን መጣ❤ ኦ ጌታ ድንቅ አምላክ ነህ!
ምስጋና ይብዛላችሁ ተብሎ ተፅፎአል!
(ነብይ ሸዋ -ባለአደራው)

08/09/2026

ኑ ጌታን ያመስግኑ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911667030

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Town Of Deliverance Gospel Ministry Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share