Zetseat Apostolic Reformation Church

Zetseat Apostolic Reformation Church Welcome to the Official page of Zetseat Apostolic Reformation Church. We are a new testament church of Jesus Christ.
(2)

Raising a generation suitable to God

Like our page and we will update you with our weekly programs, worship videos and pictures! We believe in father, the son and Holy spirit, /Trinity/ based on the teachings of apostles of Jesus Christ. We believe in and teach 66Books of Bible to make people true disciples of Jesus Christ.

26/05/2026

🎉 እነሆ ደረሰ 🎉

🔥በዓለ ኃምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት የጸሎት ኮንፍራንስ 2018 ዓ/ም🔥

ዓመታዊው የበዓለ ኃምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት የጸሎት ኮንፍራንስ የፊታችን ግንቦት 21፣22 እና 23፣ 2018 ዓ/ም በዘጸአት ቤተክርስቲያን ይደረጋል።

ሁላችሁም ከምትወዷቸው ጋር ተጋብዛችኋል።

https://youtu.be/96CWHYb6Mh8?si=EaGGE1t4LytMR1Ii
26/05/2026

https://youtu.be/96CWHYb6Mh8?si=EaGGE1t4LytMR1Ii

የመንፈስ ቅዱስን መውረድና የቅርብ ወዳጅነቱን በማሰብ በዚህ “መንፈስ ቅዱስ ሙላኝ” በተሰኘው ዝማሬ የእርሱን ሙላት በመጠማት አብረን እንድንባረክ እጋብዛችኋለሁ። 🕊️🔥As we reflect on th...

3 ቀን ብቻ ቀረው🔥 የበዓለ ኃምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት የጸሎት ኮንፍረንስ 2018🔥 📆 ግንቦት 21፣ 22 እና 23፣ 2018 ዓ/ም 📍 በዘፀአት እናት ቤተክርስቲያን፣ ሳርቤት
26/05/2026

3 ቀን ብቻ ቀረው

🔥 የበዓለ ኃምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት የጸሎት ኮንፍረንስ 2018🔥

📆 ግንቦት 21፣ 22 እና 23፣ 2018 ዓ/ም
📍 በዘፀአት እናት ቤተክርስቲያን፣ ሳርቤት

የግንቦት 16 2018 ዓ/ም የእሁድ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት
25/05/2026

የግንቦት 16 2018 ዓ/ም የእሁድ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት

🔖 የሳምንቱ ጥቅስ“15 እንዲህም አለ፦ ይሁዳ ሁሉ፥ በኢየሩሳሌምም የምትኖሩ፥ አንተም ንጉሡ ኢዮሣፍጥ፥ ስሙ፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል፦ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው እንጂ የእናንተ አይደለም...
25/05/2026

🔖 የሳምንቱ ጥቅስ

“15 እንዲህም አለ፦ ይሁዳ ሁሉ፥ በኢየሩሳሌምም የምትኖሩ፥ አንተም ንጉሡ ኢዮሣፍጥ፥ ስሙ፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል፦ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው እንጂ የእናንተ አይደለምና ከዚህ ታላቅ ወገን የተነሣ አትፍሩ፥ አትደንግጡም።
16 ነገ በእነርሱ ላይ ውረዱ፤ እነሆ፥ በጺጽ ዓቀበት ይወጣሉ፤ በሸለቆውም መጨረሻ በይሩኤል ምድረ በዳ ፊት ለፊት ታገኙአቸዋላችሁ።
17 እናንተ በዚህ ሰልፍ የምትዋጉ አይደላችሁም፤ ይሁዳና ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ተሰለፉ፥ ዝም ብላችሁ ቁሙ፥ የሚሆነውንም የእግዚአብሔርን መድኃኒት እዩ፤ እግዚአብሔርም ከእናንተ ጋር ነውና አትፍሩ፥ አትደንግጡም፥ ነገም ውጡባቸው።”

2 ዜና 20:15-17

4 ቀን ብቻ ቀረው🔥 የበዓለ ኃምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት የጸሎት ኮንፍረንስ 2018🔥 📆 ግንቦት 21፣ 22 እና 23፣ 2018 ዓ/ም 📍 በዘፀአት እናት ቤተክርስቲያን፣ ሳርቤት
25/05/2026

4 ቀን ብቻ ቀረው

🔥 የበዓለ ኃምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት የጸሎት ኮንፍረንስ 2018🔥

📆 ግንቦት 21፣ 22 እና 23፣ 2018 ዓ/ም
📍 በዘፀአት እናት ቤተክርስቲያን፣ ሳርቤት

5 ቀን ብቻ ቀረው🔥 የበዓለ ኃምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት የጸሎት ኮንፍረንስ 2018🔥 📆 ግንቦት 21፣ 22 እና 23፣ 2018 ዓ/ም 📍 በዘፀአት እናት ቤተክርስቲያን፣ ሳርቤት
24/05/2026

5 ቀን ብቻ ቀረው

🔥 የበዓለ ኃምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት የጸሎት ኮንፍረንስ 2018🔥

📆 ግንቦት 21፣ 22 እና 23፣ 2018 ዓ/ም
📍 በዘፀአት እናት ቤተክርስቲያን፣ ሳርቤት

🔥ልዩ የእሁድ ፕሮግራም - በዓለ ኃምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት ቅድመ ዝግጅት🔥 ነገ እሁድ ግንቦት 16፣ 2018 ዓ/ም፣ ከ4:00 ጀምሮ ልዩ በዓለ ኃምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት ቅድመ ዝግጅት የ...
23/05/2026

🔥ልዩ የእሁድ ፕሮግራም - በዓለ ኃምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት ቅድመ ዝግጅት🔥

ነገ እሁድ ግንቦት 16፣ 2018 ዓ/ም፣ ከ4:00 ጀምሮ ልዩ በዓለ ኃምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት ቅድመ ዝግጅት የእሁድ አገልግሎት በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን እናት ቤተ-ክርስቲያን ሳርቤት ይኖረናል።

ሁላችንም ከምትወዷቸው ጋር እንድትገኙ እንጋብዛችኋለን!

የግንቦት 14፣ 2018 ዓ/ም የአርብ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት
23/05/2026

የግንቦት 14፣ 2018 ዓ/ም የአርብ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት

Address

Sarbet
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zetseat Apostolic Reformation Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Zetseat Apostolic Reformation Church:

Share