12/04/2026
እንኳን አደረሳችሁ
የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የትንሣኤ በዓል በማስመልከት ጠዋሪ ቀባሪ ለሌላቸው አረጋውያን ከየክፍላተ ሀገሩ ለተሰደዱ ወገን ዘመድ ለሌላቸው ለተቸገሩ ወገኖቻችን የማስፈሰኪያ መርሐ ግብር !
ለነዳያን ወገኖቻችን ማስፈሰኪያ በጸሎት በገንዘብም ሆነ በሀሳብ ለተራዳችሁን ሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ ሀገር ለምትገኙ የማኅበሩ አባላትና በጎ አድራግያን ሁላችሁም አምላከ ነዳያን ስጦታችሁን ይቀበልላችሁ ከመከራ ስጋና ከመከራ ነፍስ ይጠብቃችሁ።
የምክሓ ደናግል ማርያም ወጣቶች መንፈሳዊ ማኅበር በጎ አድራጎት ክፍል !!