25/08/2026
የምስጋና አዳር ፕሮግራም
📅 አርብ ነሐሴ 29 | 2018 ዓ.ም
🕒 ምሽት 3:00 ሰዓት ጀምሮ
ዓመቱን በሙሉ በብዙ መንገድ እየረዳን በሰላም ጠብቆ ለዚህ ያደረሰንን እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት የምስጋና ፕሮግራም 🙏
🛡 በዕለቱ የኃይል ጸሎት ይጸለያል
📖የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት
🎶 ዝማሬ እና ሥነ ጽሑፍ ይቀርባል
👨👩👧👦 የአባቶችን ባርኮትና የዓመቱን መሪ ጥቅስ እንቀበላለን።
ምእመናን ሁሉ ሕፃናት፣ ታዳጊ ወጣቶች፣ ወጣቶች፣ ጎልማሶች፣ እናቶችና አባቶች (አረጋውያን) በሙሉ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል 🤝
በጎልማሶች አገልግሎት የተዘጋጀ ✨