5kilo fellowship

5kilo fellowship * REMNANTS OF THE KINGDOM *
አልረክስም ፤ አልጥልም ፤ አልሰግድም! Romans 11:5

22/02/2026


GRADUATES DAY 2026🔥
📆

የተወደዳችሁ የህብረታችን ምሩቃን እንደምን ቆያችሁ😊😊
ሁላችሁም ተሰርታችሁና ታንጻችሁ የወጣችሁበት የ5ኪሎ ፌሎሺፕ እነሆ የቀድሞ ልጆቿን ድጋሚ ልትሰበስብ እና ልታገናኝ ቀን ተቆርጦ የናንተን መምጣት በጉጉት በመጠበቅ ላይ ትገኛለች 🏃‍♂️‍➡️🏃‍♂️‍➡️🏃‍♂️‍➡️

እነሆ ሁላችሁም በ5ኪሎ ፌሎሺፕ ውስጥ ያለፋችሁ ይህንን የሚናፈቅ ፕሮግራም ለመካፈል ካሁኑ ቀኑን📆እንድትይዙ እና ለሌሎች ላልሰሙ ምሩቃንም ታጋሩልን ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን።

የዘንድሮው ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገው ደግሞ ሁላችንም በምንወዳት በሰኞ general fellowship ቀን ላይ መሆኑ አሁን ላይ ካሉት ተማሪዎች ጋርም ህብረት የምታደርጉበት እና ሰኞን የምታስታውሱበት ቆንጆ ፕሮግራም ይሆናል።

📆 የካቲት 23/2018 ዓ.ም
🕓 ከ7፡30 ጀምሮ
📍6ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተ ክርስትያን








Follow us on our digital platforms
TELEGRAM|INSTAGRAM|TIKTOK|YOUTUBE

Address

6kilo Angola Street @Assembly Of God Curch
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 5kilo fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share