24/08/2026
የትምህርት እና አምልኮ ጊዜ
መደበኛ የወጣቶች ፕሮግራም
ተከታታይ ትምህርት ፡ ክፍል 3
(የመጨረሻው ክፍል)
አርብ ነሐሴ 22 | 2018 ዓ.ም
ምሽት 11:30
አገልጋዮች
ቄስ ቃለክርስቶስ ኃይሉ
ዘማሪ ናታን እስክንድር
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!
በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ
አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ