ክብር ለድንግል ማርያም - page

ክብር ለድንግል ማርያም - page " ድንግል ማርያም የደም ስራችን ናት! " https://www.youtube.com/channel/UC535smSF7fqwQxCoTaM0KvA

29/08/2026

በ70ው ነገሥታት ፊት ቁሞ ስለሃይማኖቱ የመሰከረ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን

28/08/2026

ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቀን

27/08/2026

ሰዓሊ ለነ ቅድስት

27/08/2026

ሰው እናታችን ጽዮን ይላል

25/08/2026

ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን

በጅግጅጋ ከተማ የተከናወነው ድርጊት በጣም ያሳዝናል
24/08/2026

በጅግጅጋ ከተማ የተከናወነው ድርጊት በጣም ያሳዝናል

የባለፈው ቁስል ሳይደርቅ ዳግም የክርስቲያኖችን ልብ ማቁሰል ተገቢ አይደለም

ሶስቱ እናቶች
24/08/2026

ሶስቱ እናቶች

❤3ት የሚመግቡን እናቶች አሉን❤

1 ድንግል ማርያም ናት
ድንግል ማርያም
ሊቁ አባ ሕርያቆስ ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ ወነዓብየኪ እስመ ወለድኪ ለነ መብልዓ ጽድቅ ዘበአማን ወስቴ ሕይወት ዘበአማን
ማርያም ሆይ እውነተኛውን መብል እውነተኛውን መጠጥ አስገኝተሽልናልና እንወድሻለን ከፍ ከፍም እናደርግሻለን ብሎ እንደተናገረው
ምግባችን መጠጣችን ክርስቶስን ወልዳ ስለመገበችን መጋቢት እናታችን ናት
ዳግመኛም ልጇ በቀራንዮ በመስቀል ተሰቅሎ ሳለ ለዮሐንስ እነኋት እናትህ ብሎ ሲሰጠው በዮሐንስ በኩል ለእኛም እናታችን ሁና ተሰጥታናለች
በሰማይ የሚኖረው አባታችን ክርስቶስን ወልዳ የአባታችን እናት ሁናለችና ለእኛም የጸጋ እናታችን ናት
2 የሥጋ (ወላጅ) እናታችን ናት

የሥጋ እናታችን
ሶስት ጊዜ ትሸከመናለች
1ኛ 9 ወር ከ5 ቀን በማሕጸኗ ሕመሙን ችግሩን ተቋቁማ ትሸከመናለች
2ኛ 3 ዓመት በጀርበዋ ተሸክማ በክንዶቿ አቅፋ ከጡቷ የሚገኘውን ጡት ትመግበናለች
3ኛ በሀሳቧ ለዘለዓለም ትሸከመናለች ወላጅ እናት ልጇቿ ን በሀሳባ ተሸክማ የምትኖር ቃል የማይገልጻት ናት

3ኛ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናት
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን 2 ዓይነት ምግቦችን ትመግበናለች
1ኛ የነፍስ ምግብ የሆነው ቃለ እግዚአብሔርን ትመግበናለች
2ኛ የክርስቶሥን ሥጋና ደም ትመግበናለች
ስንሞትም በመቃብር ሆዷ እስከ ምጽዓት ተሸክማን ትኖራለች
#ሰው ሶስት ልደት አለው
1 ኛ ከእናቱ በሥጋ ይወለዳል
2ኛ ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ከማሕጸነ ዮርዳኖስ በጥምቀት ይወለዳል
3ኛ ከከርሰ መቃብር በትንሣኤ ይወለዳል
እንግዳህ እናታችን ድንግል ማርያም ምግባችን ክርስቶስን ስለወለደችልን
ወላጅ እናታችን የጡቷን ወተት ስለመገበችን
ቤተ ክርስቲያን ቃለ እግዚአብሔርንና የክርስቶስ ሥጋውንና ደሙን ስለ መገበችን የሚመግቡን እናቶቻችን እነዚህ ሶስቱ ናቸው
ክርስቲያኖች ከሚመግቡን ከሶስቱ እናቶቻችን እንዳንርቅ እግዚአብሔር ይርዳን
መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ

የባህሬን ኪዳነ ምህረት አገልጋይ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ
23/08/2026

የባህሬን ኪዳነ ምህረት አገልጋይ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ

22/08/2026

እንኳን ለእመቤታችን ትንሣኤና እርገት አደረሳችሁ

21/08/2026

በምጽአት ሁሉም የሞተ ሰው ይነሳል
እመቤታችን ቀድማ ተነስታለች

Address

Arada
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ክብር ለድንግል ማርያም - page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ክብር ለድንግል ማርያም - page:

Shortcuts

Share