Hibret Amba Kalhiwot Church

Hibret Amba Kalhiwot Church To Know, Love and Serve God
Leading people to experience a God-First Life

ቀድሞ የወጣት ማዕከል በመባል ትታወቅ የነበረችው የዛሬዋ ህብረት አምባ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን አመሰራረቷ እና ዕድገቷ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን እና በአካባቢው ያሉ የትምህርት ተቋማትን ማዕከል ባደረገ መልኩ ነው፡፡

ወንጌሉን በአካባቢዋ በማስፋፋትና ብዙዎችን ከተለያዩ እስራት ወጥተው በእግዚአብሄር መንግስት ባለው ነጻነት እንዲገቡ በማድረግ የድርሻዋን ስትወጣ የኖረችው ቤተክርስቲያናችን ዛሬም በእግዚአብሄር ምሪት እና በመንፈሱ ሃይል በመንቀሳቀስ የታላቁን ተልዕኮ ማለትም ወንጌልን ለአለም ሁሉ መስበክን እና ደቀመዛሙርት ማድረግን ተልዕኮዋ አድርጋ ትንቀሳቀሳለች፡፡

09/08/2026

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hibret Amba Kalhiwot Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category