Good News of Gospel

Good News of Gospel 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥16፦ ወንጌልን ብሰብክ እንኳ የምመካበት የለኝም፤ ግድ ደርሶብኝ ነውና፤ ወንጌልንም ባልሰብክ ወዮልኝ። Preach Gospel of Jesus Christ, and make it your primary job! (John 15:5)

" እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።"
(ት.ኢሳ 53:5) "5 I am the vine, ye [are] the branches: He that abideth in me, and I in him, the same bringeth forth much fruit: for without me ye can do nothing."

ሰኔና ሰኞ ልገጥም ነው ተብላችሁ ለሚጨነቁ ለሟርተኞች አድርሱልኝ!!ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፋችን መስከረን በልባችን አምነን የተቀበልን ሰዎችን አይመለከተንም!!!ኢየሱስ ጌታ ነው!!!መልካም ...
07/06/2026

ሰኔና ሰኞ ልገጥም ነው ተብላችሁ ለሚጨነቁ ለሟርተኞች አድርሱልኝ!!
ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፋችን መስከረን በልባችን አምነን የተቀበልን ሰዎችን አይመለከተንም!!!
ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
መልካም ይሆናል

ሰኖና ሰኞ ገጠመ ብላችሁ ለሚትጨነቁ ሟርተኞች አድርሱልኝ  # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # #ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፋችን መስከረን በልባች...
07/06/2026

ሰኖና ሰኞ ገጠመ ብላችሁ ለሚትጨነቁ ሟርተኞች አድርሱልኝ
# # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # #
ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፋችን መስከረን በልባችን አምነን የተቀበልን ሰዎችን አይመለከተንም!!

🔴 👇

Youtube 👉 https://youtube.com/?si=AfW7Zh8CNpZs5sxj

Telegram 👉 https://t.me/MudulaCityKaleHeywetChurch

Facebook 👉 https://www.facebook.com/share/1MrrWQfZTL/?mibextid=wwXIfr

04/06/2026

በአርሲ እና በሌሎችም ኢትዮጵያ ክፍል የዜጎች ሰብአዊ መብት ይከበር!! የዲሞክራሲ መብት ሙሉ በሙሉ ተትቷል። አርሲ ክርስቲያኖች የመኖር ህልውና ይጠበቅ።

28/05/2026

ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ጌታ የሚትል ከሆነ ስሙን በመጥራት አምነህ በተግር ግለጠው!!🙏🙏🙏

28/05/2026

ለአርሰናል እግር ኳስ ክለብ ያለው የድጋፍና ፍቅር ስሜት ለጌታችንና መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የተቀመጠ ስፍራ እንደይሻማ መጠንቀቅ ያስፈልጋል!
ኢየሱስ ጌታ ነው!!

28/05/2026

ከነብይነትም ከሐዋሪያነትም ስያሜ ይልቅ የአዲሱ ክዳናችን የእግዚአብሔር ልጅነት ስልጣንና ክርስቲያንዊ ወንድማማችነት እጅግ በጣም ይበልጣል🙏🙏Good News of Gospelpel

26/05/2026

ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ... ያድናል
የጭንቅ ጊዜ ሳይመጣ በጉብዝና ወራት ጌታ እመኑ አምልጡ። መጽሐፍ ቅድስ ዓለምን ሁሉ ብናተርፍ ነገር ግን ነፍሳንን ብናጣ ምን ትርጉም አለ?? ይላልና

07/05/2026

"ኢትዮጵያ ቃለ-ሕይወት ቤ/ያን የነብያትና የሐዋርያት ሹሜት አትሰጥም" ሌሎችም "አብያት ክርስቲያናት ይህንን ፈለግ መከተል አለባቸው🙏🙏🙏

26/04/2026

መዝሙር 145፥15:
እግዚአብሔር ሆይ
የሁሉ ዓይን አንተን ተስፋ ያደርጋል፤ አንተም ምግባቸውን በየጊዜው ትሰጣቸዋለህ።

05/04/2026

የወቅቱ ሁኔታ
በቀበሌ ውስጥ አንድ ሰው ብቻ የሚሰርቅ ከሆነ ችግር የለም አንድ ሌባ አለ እንላለን፣
ሁለት ከሆነም ችግር የለውም እንደው ሌባ ማን ማን እንደሆነ ለልጆች ት/ት ለምሳሌነት እንጠቀማለን ነገር ግን ሙሉ የቀበሌው ሰው የሚሰርቅ ሌባ ከሆነ ምን ማድረግ እንችላለን?🤨🤨🤨🤨

ከአርቲስት መኮንን ቀለዶች ላይ የተወሰደ
አሁን የደረስንበት ጊዜ እንደዚህ ዓይነት ነው ወገን!

Address

Jimma

Telephone

+251913338333

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Good News of Gospel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share