New Life / አዲስ ህይወት

New Life / አዲስ ህይወት bole robel plaza 5th Flore
Addis Ababa, Ethiopia

12/05/2026
በጌታ ፍቅር ሰብስክራይብ አድርጉና ቆንጆ ቆንጆ የመድረክ ዝማሬዎችን እንኮምኩም
03/12/2025

በጌታ ፍቅር ሰብስክራይብ አድርጉና ቆንጆ ቆንጆ የመድረክ ዝማሬዎችን እንኮምኩም

Del dine videoer med venner, familie og verden

03/12/2025

ኢየሱስ ብቻ ነው ስለ እኔ የሚማልደው ሟች አይማልድልኝም ... ድንቅ ትምህርት

03/12/2025

ማነው ጠንካራው ...

03/12/2025

ጠንካራው ማነው ...

ዛሬ ቻሌንጅ እንጀምራለን ቀጥታ ከመድረክ የተዘመሩ ዝማሬዎችን የምንከታተልበት ቻናል ከፍተናል ሰብስክራይብ በማድረግ በሳምንት 1000 ሰብስክራይብ እናስገባው
03/12/2025

ዛሬ ቻሌንጅ እንጀምራለን ቀጥታ ከመድረክ የተዘመሩ ዝማሬዎችን የምንከታተልበት ቻናል ከፍተናል ሰብስክራይብ በማድረግ በሳምንት 1000 ሰብስክራይብ እናስገባው

Del dine videoer med venner, familie og verden

03/12/2025

ማንም በእኔና በቃሉ የሚያፍር ቢኖር የሰው ልጅ በታላቅ ክብሩ ከሰማይ በተገለጠ ግዜ በአባቱና በመላእክት ፊት ያፍርበታል

ማስተዋል መብቷ ነው የሚመጣውን ኢየሱስ ጠራች አዶናይም መብቱ ነው የማትመጣውን ማሪያም አመሰገነ
30/11/2025

ማስተዋል መብቷ ነው የሚመጣውን ኢየሱስ ጠራች አዶናይም መብቱ ነው የማትመጣውን ማሪያም አመሰገነ

"መጠራታቸዉን በጉባኤ ፊት ለምዕመኑ ተናግረዉ ወደ ጌታ የተሰበሰቡት የወንጌል አርበኛ አባት አልቤ አማዶ ምዕመኑን ተሰናብተዉ አረፉ!!" በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን በቆጎታ ወረዳ ...
17/11/2025

"መጠራታቸዉን በጉባኤ ፊት ለምዕመኑ ተናግረዉ ወደ ጌታ የተሰበሰቡት የወንጌል አርበኛ አባት አልቤ አማዶ ምዕመኑን ተሰናብተዉ አረፉ!!"

በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን በቆጎታ ወረዳ የጉሌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን አጥቢያ አገልጋይ የነበሩትና በቀደመዉ ጊዜ በወንጌል ምክንያት ተሰደዉ ከቆዩ ከሰባት ዓመታት በኋላ የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰምተዉ ወደአካባቢያቸዉ በመመለስ 2 ቤተክርስቲያን በመትከል ወንጌል በአካባቢዉ እንዲስፋፋ ከ40 በላይ ቤተ ክርስቲያናት እንዲተከሉ ያደረጉት የወንጌል አርበኛ አባት አልቤ አማዶ በጉሌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን በነበረ ፕሮግራም በጉባኤ ፊት በ15 ቀን ውስጥ ወደ ጌታ እንደሚጠሩ ለነበረዉ ምዕመን፦ "ኢየሱስን ስሙ፣ ፀሎት አታቋርጡ፣ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ፤ በወንጌል ጽኑ!" በማለት መልዕክታቸዉን ካስተላለፉና ከአምልኮ በኋላ ፕሮግራሙ ሲጠናቀቅ ከምዕመኑ ጋር ሠላምታ ተለዋዉጠዉ፤ ማክሰኞ ጥቅምት 2 ቀን፦ "ነገ ረቡዕ ጥቅምት 3 ጌታ በክብር ወደ ራሱ ይጠራኛል!" ሲሉ ተናግረዉና ተሰናብተዉ ከዚህ አለም ድካም ወዳገለገሉት ጌታ ተሰበሰቡ!!

ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ፤ ለመላዉ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ምዕመንና ለአካባቢዉ ነዋሪዎች በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን!!

የጠየኩት ገና ወደፊት የምጠይቀውም  ይቅርታ የለኝም - ቄሲስ በጋሻው ደሳለኝ😎 እንደውም በዛ ቤት ውስጥ የደረሰብኝን ግፍን ጭቆና  ለ ወንገል እንቅፋት የሆኑ የሟርት ድግምትና አስማት ስራዎች...
17/11/2025

የጠየኩት ገና ወደፊት የምጠይቀውም ይቅርታ የለኝም - ቄሲስ በጋሻው ደሳለኝ
😎 እንደውም በዛ ቤት ውስጥ የደረሰብኝን ግፍን ጭቆና ለ ወንገል እንቅፋት የሆኑ የሟርት ድግምትና አስማት ስራዎችን ሰፋ ባለ መንገድ part1 part2 እያረኩ በጌታ ፍቅር ከ በቂ ማስረጃ ጋር ማቅረብ ጀምራለሁ፣የዛሬ ስምንት ወር ለሻሸመኔ የተላለፈ መልዕት እንደ አዲስ አሁን የተነገረ አስመስላችሁ ማውጣታችሁ አሳፋሪ ተግባር ነው! እኔ የሰው ደም ግድ የሚለኝ ወንገል የገባው የ ክርስቶስ አገልጋይ መሆነን ሁላችሁም ጠንቅቃችሁ ታውቁኛላችሁ! መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው!
የቀድሞው ተወዳጅ ቄሲስ በጋሻው ደሳለኝ!

16/11/2025

20 አመት ከ HIV ጋር የኖሩት እናት ድንቅ ምስክርነት

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when New Life / አዲስ ህይወት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share