Prophetess Maranata Teklesenbt

Prophetess Maranata Teklesenbt እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
መዝሙር 23:1

The LORD is my shepherd, I shall not be in want. Psalm 23:1

29/08/2026

እግዚአብሔር በየትኛውም ጉዳይ ረፍዶበት አያውቅም።
በጊዜው ይደርሳል መልካም አዳር

29/08/2026

በእግዚአብሔር እርዳታ 2ኛ መጽሐፌ
የታላቅ ሴት መጽሐፍ ምረቃ
ሳፋየር አዲስ ሆቴል

እግዚአብሔር ስለ እኛ ዝም አይልም።ስለ ጽዮን ዝም አልልም፥ ስለ ኢየሩሳሌምም ጸጥ አልልም፥ ጽድቅዋ እንደ ጸዳል መዳንዋም እንደሚበራ ፋና እስኪወጣ ድረስ። አሕዛብም ጽድቅሽን ነገሥታትም ሁሉ ...
27/08/2026

እግዚአብሔር ስለ እኛ ዝም አይልም።

ስለ ጽዮን ዝም አልልም፥ ስለ ኢየሩሳሌምም ጸጥ አልልም፥ ጽድቅዋ እንደ ጸዳል መዳንዋም እንደሚበራ ፋና እስኪወጣ ድረስ። አሕዛብም ጽድቅሽን ነገሥታትም ሁሉ ክብርሽን ያያሉ፥ የእግዚአብሔርም አፍ በሚጠራበት በአዲሱ ስም ትጠሪያለሽ። በእግዚአብሔር እጅ የክብር አክሊል፥ በአምላክሽም እጅ የመንግሥት ዘውድ ትሆኛለሽ።”
‭‭ትንቢተ ኢሳይያስ‬ ‭62‬:‭1‬-‭3‬

እግዚአብሔር ያሳርፋቹሃል።
25/08/2026

እግዚአብሔር ያሳርፋቹሃል።

14/08/2026
በአንድ ልብ ለትውልድ የትምህርት ፕሮጀክትእኔ አንድ ልጅ አስተምራለው። እናንተስ?ይህንን ቻሌንጅ ይቀላቀሉ።
06/08/2026

በአንድ ልብ ለትውልድ
የትምህርት ፕሮጀክት
እኔ አንድ ልጅ አስተምራለው። እናንተስ?
ይህንን ቻሌንጅ ይቀላቀሉ።

Address

Bole, Edna Mall
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophetess Maranata Teklesenbt posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share