Being an Orthodox

Being an Orthodox Being Orthodox �

እንኳን አደረሳችሁ 🙏ቅድስት አርሴማ 😇
14/12/2022

እንኳን አደረሳችሁ 🙏
ቅድስት አርሴማ 😇

"ከንጹሓን ይልቅ ንጽሕት የሆንሽ አንቺ ነሽ ከማይነቅዝ ዕንጨት እንደ ተሠራ በወርቅ እንደ ተጌጠና ዋጋው ብዙ በሆነ በሚያበራ ዕንቁ እንደተለበጠ ታቦት በቤተ መቅደስ ውስጥ የኖርሽ የተመረጥሽ ...
12/12/2022

"ከንጹሓን ይልቅ ንጽሕት የሆንሽ አንቺ ነሽ ከማይነቅዝ ዕንጨት እንደ ተሠራ በወርቅ እንደ ተጌጠና ዋጋው ብዙ በሆነ በሚያበራ ዕንቁ እንደተለበጠ ታቦት በቤተ መቅደስ ውስጥ የኖርሽ የተመረጥሽ ድንግል ነሽ። እንዲህ ሆነሽ በቤተ መቅደስ ውስጥ ኖርሽ መላእክትም ዘወትር ምግብሽን ያመጡ ነበር በመላእክት እየተጽናናሽ እንዲህ ዐሥራ ሁለት ዓመት ኖርሽ።"
አንቀጸ ብርሃን
በአታ ለማርያም 🙏

"ስለ ምን ትተኛላችኹ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተነሥታችኹ ጸልዩ"ሉቃ. 22:46 #ሰንበት 🙏
11/12/2022

"ስለ ምን ትተኛላችኹ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተነሥታችኹ ጸልዩ"
ሉቃ. 22:46
#ሰንበት 🙏

ቅዱስ መርቆሬዎስ 🙏 #ሰንበት
04/12/2022

ቅዱስ መርቆሬዎስ 🙏
#ሰንበት

 #ተክለሃይማኖት እንኳን አደረሳችሁ 🙏
03/12/2022

#ተክለሃይማኖት
እንኳን አደረሳችሁ 🙏

ስተክዝ መፅናኛዬ ነሽሳዝን ነሽ እረዳቴ #እመብርሃን  #እመብርሃን  #እመብርሃን  #እመብርሃን  ነይ በጭንቀቴ 🙏እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ።
29/11/2022

ስተክዝ መፅናኛዬ ነሽ
ሳዝን ነሽ እረዳቴ
#እመብርሃን #እመብርሃን #እመብርሃን #እመብርሃን
ነይ በጭንቀቴ 🙏
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ።

ሰናይ ሰንበት🙏
26/11/2022

ሰናይ ሰንበት🙏

አዛኝ ነው በእውነት ፍፁም አዛኝ የሚጠብቀኝ የሚያፅናናኝ   🙏
21/11/2022

አዛኝ ነው በእውነት ፍፁም አዛኝ
የሚጠብቀኝ የሚያፅናናኝ
🙏

በዚህች ቀን የእመቤታችን እናት ቅድስት ሐና አረፈች፤  ጸሎትና በረከቷ ከእኛ ጋር ይሁን። #ሰንበት 🙏
20/11/2022

በዚህች ቀን የእመቤታችን እናት ቅድስት ሐና አረፈች፤ ጸሎትና በረከቷ ከእኛ ጋር ይሁን።
#ሰንበት 🙏

አለፍኩኝ ድንግል ማዕበሉን 💓አለፍኩኝ ድንግል ውጣ ውረዱን 💓ምርኩዜ ስለሆንሽ ስጠራው ስምሽን 🙏
31/10/2022

አለፍኩኝ ድንግል ማዕበሉን 💓
አለፍኩኝ ድንግል ውጣ ውረዱን 💓
ምርኩዜ ስለሆንሽ ስጠራው ስምሽን 🙏

አክሊለ ፅጌ ማርያም 🙏ሰ ና ይ ሰ ን በ ት
30/10/2022

አክሊለ ፅጌ ማርያም 🙏
ሰ ና ይ ሰ ን በ ት

ቅ ዱ ስ ገ ብ ር ኤ ል 🙏ቀዳሚት ሰንበት 🙏
29/10/2022

ቅ ዱ ስ ገ ብ ር ኤ ል 🙏
ቀዳሚት ሰንበት 🙏

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Being an Orthodox posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Being an Orthodox:

Share