Prophet Ezekiel

Prophet Ezekiel This page talks about the lord jesus Christ .

ጌታ ኢየሱስ ዛሬም ይሰራል
23/05/2026

ጌታ ኢየሱስ ዛሬም ይሰራል

ዘ.ዳ 32:12 እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።
18/05/2026

ዘ.ዳ 32:12 እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።

ዮሐ 20:31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
16/05/2026

ዮሐ 20:31
ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።

15/05/2026
ዘፍ 32:10 (አንድ ዓመት በጌታ ምህረት)ለባሪያህ ከሠራኸው ከምሕረትህና ከእውነትህም ሁሉ ትንሽ ስንኳ የማይገባኝ ነኝ፤ በትሬን ብቻ ይዤ ይህን ዮርዳኖስን ተሻግሬ ነበርና፥ አሁን ግን የሁለ...
05/02/2026

ዘፍ 32:10 (አንድ ዓመት በጌታ ምህረት)
ለባሪያህ ከሠራኸው ከምሕረትህና ከእውነትህም ሁሉ ትንሽ ስንኳ የማይገባኝ ነኝ፤ በትሬን ብቻ ይዤ ይህን ዮርዳኖስን ተሻግሬ ነበርና፥ አሁን ግን የሁለት ክፍል ሠራዊት ሆንሁ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251913270470

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Ezekiel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share