ገዳማትና አድባራት Monasteries and Churches

ገዳማትና አድባራት Monasteries and Churches ገዳማትና አድባራትን ማወቅ፥ መሳለም፥ በረከትን ማግኘት፨

ሶበ ተዘከርናሃ……፤ የኢትዮጵያውያን እናቶችና ሕፃናትን ባሰብናቸው ጊዜ አለቀስን፡፡በመላው ሀገራችን በግፍ በሚገደሉ፣ በምሥራቅ አርሲና በሆሮጉድሩ ወለጋ በግፍ በሚገደሉ በሚሰየፉ እና በሚታገቱ...
22/12/2025

ሶበ ተዘከርናሃ……፤ የኢትዮጵያውያን እናቶችና ሕፃናትን ባሰብናቸው ጊዜ አለቀስን፡፡
በመላው ሀገራችን በግፍ በሚገደሉ፣ በምሥራቅ አርሲና በሆሮጉድሩ ወለጋ በግፍ በሚገደሉ በሚሰየፉ እና በሚታገቱት ሕፃናትን እናቶች እንባችን ሳይደርቅ፤
ዛሬ ደግሞ በትግራይ ሕፃፅ በረሃብ ያሉ እናቶቻችን ስቃይ ስናይ አለቀስን!!!፡፡
በትግራይ በተለይ በገጠራማው አካባቢ ያሉ እናቶች አንድ ሰው ውኀ ተጠምቶ (ማይ ሀበኒ) ብሎ ጠይቆ ውኀ አይሰጡትም፤ ካለ ጠላ ከሌለም ቅራሬ ከሌለም በማዕጠንት የታጠነ ውኀ እንጂ፡፡
እናቶቼ፤ አምላከ አበው መድኀኔዓለም በበረከት ይጎብኛችሁ፡፡
የእኔ እናት ቢሆኑስ እንዲህ የሆኑት ብላችሁ አስቡ!!!!፤ ልብ ያለው ልብ ይበል፡፡
ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም.

Address

Addis Ababa
26909CODE1000

Telephone

+251907909192

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ገዳማትና አድባራት Monasteries and Churches posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share