ፍሬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

ፍሬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኢትዮጵያ በፍቅር ዘላለም ትኑር ����

ልጁ :- ኢየሱስ ያድናል አባታችን :- አዎ ያድናል በዚህ መስቀል ተሰቅሏልና  ና ተሳለመው  የተረገመውም መስቀል የተባረከው እሱ ስለተሰቀለበት ነው ልጄ
06/04/2022

ልጁ :- ኢየሱስ ያድናል
አባታችን :- አዎ ያድናል በዚህ መስቀል ተሰቅሏልና ና ተሳለመው የተረገመውም መስቀል የተባረከው እሱ ስለተሰቀለበት ነው ልጄ

30/03/2022
04/02/2022

በጣም ጠቃሚ ምክር ነው አድምጡት ከዛም አጋሩት

ድንግል ትድረስልን  🙏🙏🙏
25/01/2022

ድንግል ትድረስልን 🙏🙏🙏

የእናት እንባ ያማል ከዚህ ይሰውረን 🙏🙏🙏
24/01/2022

የእናት እንባ ያማል ከዚህ ይሰውረን 🙏🙏🙏

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሰላም ናት ብትችሉ ፍትህ ስጧት አይ ካላቹ ፈጣሪና ልጆቿ አሉ
21/01/2022

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሰላም ናት
ብትችሉ ፍትህ ስጧት
አይ ካላቹ ፈጣሪና ልጆቿ አሉ

የኢትዮጵያ መንግስት መግለጫ 😂😂🤣🤣💕❣️ያው አንዳንድ ፀረ ሰላም ሀይሎች ከፈጣሪያቸው ጋር በማበር ንቀታቸውን ለማሳየት ኮከብ የሌለው ባንዲራ በሰማዩ ላይ እንዲታይ አድርገዋል ይህን አይነቱን ...
18/01/2022

የኢትዮጵያ መንግስት መግለጫ 😂😂🤣🤣💕❣️
ያው አንዳንድ ፀረ ሰላም ሀይሎች ከፈጣሪያቸው ጋር በማበር ንቀታቸውን ለማሳየት ኮከብ የሌለው ባንዲራ በሰማዩ ላይ እንዲታይ አድርገዋል
ይህን አይነቱን ሴራ ለመመከት መንግስት ህዝቡ ሰማዩን እንዳያይ ትላልቅ ዋርካዎችን በቀጣይ ቀናት መትከል ይጀምራል
ለዚህም ሁሉም ህዝብ ሆ ብሎ ወቶ የነዚህን ፀረ ሰላም ሀይሎች ሀሳብ እንዲያከሽፍ እንጠይቃለን
ማለት ፈልጎ ነበር አሉ 🤣🤣😂😂

እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃቹ ሆሳዕናዎች  😂😂🤣👋👋ድሮም ቤተ ክርስቲያን እኛ አንድ ብንሆን አትደፈርም ነበር እመቤቴ ትረዳናለች ይሄ መጀመሪያው ነው ገና የተዘጉት ቤተ ክርስቲያኖች ይከፈ...
17/01/2022

እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃቹ ሆሳዕናዎች 😂😂🤣👋👋
ድሮም ቤተ ክርስቲያን እኛ አንድ ብንሆን አትደፈርም ነበር
እመቤቴ ትረዳናለች ይሄ መጀመሪያው ነው ገና የተዘጉት ቤተ ክርስቲያኖች ይከፈታሉ

Address

Love
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍሬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share