01/07/2026
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
🚊ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ 👣
ወደ፦ ዋሻ ስላሴ ገዳም
ሰኔ | 28 | እሑድ | 2018
💰የጉዞዋጋ መስተንገዶን ጨምሮ
400 ብር
💒 መነሻ ቦታ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
🕰መነሻ ሰዓት 12:30
ለመክፈል እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላችሁ
Commercial bank
1000723689426
ዩሐንስ ወንድወሰን
Telebirr
0932812662
ዩሐንስ ወንድወሰን
ማሳሰቢያ
፩.ክርስትያናዊ አለባበስ እንዳይዘነጋ
፪.በሞባይል ባንኪንግ ወይም በባንክ ከከፈላችሁ በኋላ ደረሰኙን screenshot አርጋችሁ ከታች ባለው የtelegram አካውንት መላክ እንዳትረሱ
ለበለጠ መረጃ
0926543154
097 403 8864
ኑ! አብረን ወደ ቤተክርስቲያን እንሒድ
አንድነታችንን መሰባሰባችንን አንተው !