Revelation tv channel

Revelation tv channel እየሱስ መልስ ነው !!

 ነገር ግን እነርሱ በታላቅ ኀይልህና በተዘረጋች ክንድህ ያወጣሃቸው ሕዝብህና ርስትህ ናቸው።ዘዳግም 9፥29 በሰማይ ፣ በምድር ፣ ከምድርም   በታች፤በማይታየውም ፣ በሚታየው ላይ ፤በትናንት ...
27/08/2026

ነገር ግን እነርሱ በታላቅ ኀይልህና በተዘረጋች ክንድህ ያወጣሃቸው ሕዝብህና ርስትህ ናቸው።
ዘዳግም 9፥29
በሰማይ ፣ በምድር ፣ ከምድርም በታች፤በማይታየውም ፣ በሚታየው ላይ ፤በትናንት ፣ በዛሬ ፣ በነገም ሁሉ ላይ
ኢየሱስ ጌታ ነው ።

 የኀይል ነገር ከተነሣ፣ እርሱ ኀያል ነው!የፍትሕም ነገር ከተነሣ፣ መጥሪያ ሊሰጠው የሚችል ማን ነው?ኢዮብ 9፥19 በሰማይ ፣ በምድር ፣ ከምድርም   በታች፤በማይታየውም ፣ በሚታየው ላይ ፤በ...
26/08/2026

የኀይል ነገር ከተነሣ፣ እርሱ ኀያል ነው!
የፍትሕም ነገር ከተነሣ፣ መጥሪያ ሊሰጠው የሚችል ማን ነው?
ኢዮብ 9፥19
በሰማይ ፣ በምድር ፣ ከምድርም በታች፤በማይታየውም ፣ በሚታየው ላይ ፤በትናንት ፣ በዛሬ ፣ በነገም ሁሉ ላይ
ኢየሱስ ጌታ ነው ።

 እግዚአብሔር፣ የቀባውን እንደሚያድንአሁን ዐወቅሁ።የማዳን ኀይል ባለው ቀኝ እጁ፣ከተቀደሰው ሰማይ ይመልስለታል።መዝሙር 20፥6 በሰማይ ፣ በምድር ፣ ከምድርም   በታች፤በማይታየውም ፣ በሚታየ...
25/08/2026

እግዚአብሔር፣ የቀባውን እንደሚያድን
አሁን ዐወቅሁ።
የማዳን ኀይል ባለው ቀኝ እጁ፣
ከተቀደሰው ሰማይ ይመልስለታል።
መዝሙር 20፥6
በሰማይ ፣ በምድር ፣ ከምድርም በታች፤በማይታየውም ፣ በሚታየው ላይ ፤በትናንት ፣ በዛሬ ፣ በነገም ሁሉ ላይ
ኢየሱስ ጌታ ነው ።

 #ነገ
24/08/2026

#ነገ

24/08/2026

 በኤፍሬም፣ በብንያምና በምናሴ ፊት ደምቀህ ታይ።ኀይልህን አንቀሳቅስ፤መጥተህም አድነን።መዝሙር 80፥2 በሰማይ ፣ በምድር ፣ ከምድርም   በታች፤በማይታየውም ፣ በሚታየው ላይ ፤በትናንት ፣ በ...
24/08/2026

በኤፍሬም፣ በብንያምና በምናሴ ፊት ደምቀህ ታይ።
ኀይልህን አንቀሳቅስ፤
መጥተህም አድነን።
መዝሙር 80፥2
በሰማይ ፣ በምድር ፣ ከምድርም በታች፤በማይታየውም ፣ በሚታየው ላይ ፤በትናንት ፣ በዛሬ ፣ በነገም ሁሉ ላይ
ኢየሱስ ጌታ ነው ።

 ታላቅ ጽናትና ትዕግሥት ይኖራችሁ ዘንድ፣ እንደ ክቡር ጕልበቱ መጠን በኀይል ሁሉ እየበረታችሁ፣ ደስ እየተሰኛችሁ፣ቈላስይስ 1፥11 በሰማይ ፣ በምድር ፣ ከምድርም   በታች፤በማይታየውም ፣ በ...
23/08/2026

ታላቅ ጽናትና ትዕግሥት ይኖራችሁ ዘንድ፣ እንደ ክቡር ጕልበቱ መጠን በኀይል ሁሉ እየበረታችሁ፣ ደስ እየተሰኛችሁ፣
ቈላስይስ 1፥11
በሰማይ ፣ በምድር ፣ ከምድርም በታች፤በማይታየውም ፣ በሚታየው ላይ ፤በትናንት ፣ በዛሬ ፣ በነገም ሁሉ ላይ
ኢየሱስ ጌታ ነው ።

 ባለጠግነትና ክብር የሚገኘው ከአንተ ነው፤አንተም የሁሉ ገዥ ነህ፤ከፍ ከፍ ለማድረግ፣ ለሁሉም ብርታትን ለመስጠት፣ብርታትና ኀይል በእጅህ ነው።1 ዜና መዋዕል 29፥12 በሰማይ ፣ በምድር ፣ ...
22/08/2026

ባለጠግነትና ክብር የሚገኘው ከአንተ ነው፤
አንተም የሁሉ ገዥ ነህ፤
ከፍ ከፍ ለማድረግ፣ ለሁሉም ብርታትን ለመስጠት፣
ብርታትና ኀይል በእጅህ ነው።
1 ዜና መዋዕል 29፥12
በሰማይ ፣ በምድር ፣ ከምድርም በታች፤በማይታየውም ፣ በሚታየው ላይ ፤በትናንት ፣ በዛሬ ፣ በነገም ሁሉ ላይ
ኢየሱስ ጌታ ነው ።

 #ዛሬ
21/08/2026

#ዛሬ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Revelation tv channel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share