Mission for Nation Int. Ministry Youth Team.

Mission for Nation Int. Ministry Youth Team. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mission for Nation Int. Ministry Youth Team., Religious organisation, Adama.

1 ቀን ቀረው🗓ከመስከረም 8 ዕሮብ እስከ እሁድ 12 ድረስ  ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ 🕦ከ10:30 ጀምሮ ድንቅ ጊዜ ይኖረናል መተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!!
17/09/2024

1 ቀን ቀረው🗓
ከመስከረም 8 ዕሮብ እስከ እሁድ 12 ድረስ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ
🕦ከ10:30 ጀምሮ ድንቅ ጊዜ ይኖረናል መተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!!

🛑ማሳሰቢያ👇👇👇https://www.facebook.com/profile.php?id=61552343401297📢ሰላም የተልዕኮ ለትውልድ ቤ/ክ⛪️ ቤተሰቦችከዚህ በፊት ስንጠቀምበት የነበረው Mfn Ada...
27/05/2024

🛑ማሳሰቢያ👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552343401297
📢ሰላም የተልዕኮ ለትውልድ ቤ/ክ⛪️ ቤተሰቦች
ከዚህ በፊት ስንጠቀምበት የነበረው Mfn Adama የፌስ_ቡክ አካውንታችን
➡️ከ5000 ሰው በላይ መቀበል ስላልቻለ በአዲስ አካውንታችን
ሁላቹም ይሄን አዲሱን ፔጅ ሼር ሼር Mission for nation International church Adama በማድረግ አስተማሪ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸውን
➡️ተከታታይ ትምህርቶች📚
➡️አምልኮዎች
➡️ቀጥታ ስርጭት
➡️ወርሃዊ አዋጆች
➡️አዳዲስ አስተማሪ ሾዎች
➡️የልጆች ጊዜ
የተለያዩ ፕሮግራሞችን ይከታተል
➡️በአዲሱ አካውንት ማግኘት ይቻላል ተባረኩ‼️

የእግዚአብሔር ልጆች ናቹ‼️🔴ድንቅ የአዳማ 7ስፒሪት ኳየሮች🔥 የመጨረሻው የበረከት ጊዜ ከሐዋርያው ዶ/ር ዘላለም ጋር ተባረኩ
27/05/2024

የእግዚአብሔር ልጆች ናቹ‼️
🔴ድንቅ የአዳማ 7ስፒሪት ኳየሮች
🔥 የመጨረሻው የበረከት ጊዜ ከሐዋርያው ዶ/ር ዘላለም ጋር
ተባረኩ

እሁድ የሚያዚያ13/2016  በተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን ከቀኑ10፡00 ሰዓት ጀምሮ ልዩ የአምልኮ እና የትምህርት ጊዜ  ይኖረናል፡፡ 🔴በእለቱም ከሐዋርያው ዘላለም ን ጋር  የእግዚአብሔር...
20/04/2024

እሁድ የሚያዚያ13/2016 በተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን ከቀኑ10፡00 ሰዓት ጀምሮ ልዩ የአምልኮ እና የትምህርት ጊዜ ይኖረናል፡፡
🔴በእለቱም ከሐዋርያው ዘላለም ን ጋር
የእግዚአብሔር ቃል እንማራለን አብረዉን እግዚአብሔርን ከፍ እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል !!!

ዕሮብ የትምህርት እና  የአምልኮጊዜ🔴ከሐዋርያው ዘላለም  እና ከዘማሪ ይትባረክ ጋር ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ጋብዛችሁ ኑ!👇ፕሮግራሞቻችን ዘወትር፡ዕሮብ ከ10፡00ሰአት ጀምሮ               ...
16/04/2024

ዕሮብ የትምህርት እና የአምልኮጊዜ
🔴ከሐዋርያው ዘላለም እና ከዘማሪ ይትባረክ ጋር
ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ጋብዛችሁ ኑ!👇
ፕሮግራሞቻችን ዘወትር፡ዕሮብ ከ10፡00ሰአት ጀምሮ
አርብ፡ከ10፡00 ሰአት ጀምሮ
እሁድ፡ከ10፡00 ሰአት ጀምሮ
በእነዚህ ፕሮግራሞቻችን ወዳጆቻቹን በመጋበዝ መተው ይካፈሉ‼️

16/04/2024
የሚያዚያ ወር አዋጅ
13/04/2024

የሚያዚያ ወር አዋጅ

ዛሬ አይቀርም
03/04/2024

ዛሬ አይቀርም

  _10:00 ሰዓት ከአስተማሪ መስፍን ጋርሁላቹም ተካፋይ ይሁኑ ተባረኩ
26/03/2024

_10:00 ሰዓት
ከአስተማሪ መስፍን ጋር
ሁላቹም ተካፋይ ይሁኑ ተባረኩ

ደረሰ !የመጨረሻውን ትውልድ መቀስቀስ 21ኛው ዙር የግማሽ ዓመት ፆምና ፀሎት ከመጋቢት 9-15 በወላይታ ሶዶ ከተማ በተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ
11/03/2024

ደረሰ
!
የመጨረሻውን ትውልድ መቀስቀስ
21ኛው ዙር የግማሽ ዓመት ፆምና ፀሎት
ከመጋቢት 9-15 በወላይታ ሶዶ ከተማ
በተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ

ዶክተር ሐዋርያ ዘላለም ጌታቸው  ወደ አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል የአቀባበል ጊዜ ለተከታታይ አራት ቀናት  ልዩ ፕሮግራም ይኖራል በዛ አካባቢ የምትኖሩ ተልዕኮ ለትውልድ ቤ/ክ አርባምንጭ ተጋብ...
07/03/2024

ዶክተር ሐዋርያ ዘላለም ጌታቸው
ወደ አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል የአቀባበል ጊዜ
ለተከታታይ አራት ቀናት ልዩ ፕሮግራም ይኖራል
በዛ አካባቢ የምትኖሩ ተልዕኮ ለትውልድ ቤ/ክ አርባምንጭ ተጋብዛቹዋል

በወላይታ ሶዶ ከተማ  በዝግጅት ላይበ21ኛው ዙር የግማሽ ዓመት ፆምና ፀሎት ከመጋቢት 9-15 ሁላቹም ተጋብዛቹዋል
07/03/2024

በወላይታ ሶዶ ከተማ በዝግጅት ላይ
በ21ኛው ዙር የግማሽ ዓመት ፆምና ፀሎት
ከመጋቢት 9-15 ሁላቹም ተጋብዛቹዋል

Address

Adama

Telephone

+251922682198

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mission for Nation Int. Ministry Youth Team. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share