Fullness Of Christ Church

Fullness Of Christ Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fullness Of Christ Church, Religious organisation, 6511 Richmond Highway, Alexandria, VA.

Fullness Of Christ Church will glorify God and make disciples by leveraging our Ethnic mixture in a context of Tribalism because we have a passion for bringing different ethnic and tribal background together as disciples of Christ.

ባለፈው ሳምንት መጋደላችን ክፍል 1ን አብረን ተምረን ነበር እነሆ ደግሞ ክፍል ሁለት እንዲህ ቀርቧል፡፡ የዚህን የመንፈሳዊ ውጊያ ትምህርትን በሚገባ ያሰላስሉ በቃሉ መሰረት ደግሞ ወደ መንፈሳ...
08/10/2026

ባለፈው ሳምንት መጋደላችን ክፍል 1ን አብረን ተምረን ነበር እነሆ ደግሞ ክፍል ሁለት እንዲህ ቀርቧል፡፡ የዚህን የመንፈሳዊ ውጊያ ትምህርትን በሚገባ ያሰላስሉ በቃሉ መሰረት ደግሞ ወደ መንፈሳዊ ውጊያ ይውጡ፡፡
https://fulnessofchristchurch.subspla.sh/2jx7gkw

የመንፈሳዊ ውጊያ ትምህረርት በYouTUbe ቀርቦላችኋል፡፡ቻንላችንንም subscribe በማድረግ ትምህርቶቻችን ቶሎ እንዲደርሷችሁ አድርጉ፡፡ ተባረኩ
08/06/2026

የመንፈሳዊ ውጊያ ትምህረርት በYouTUbe ቀርቦላችኋል፡፡
ቻንላችንንም subscribe በማድረግ ትምህርቶቻችን ቶሎ እንዲደርሷችሁ አድርጉ፡፡ ተባረኩ

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

የመንፈሳዊ ውጊያ ትምህርት በክርስቶስ ሙላት ቤተክርስቲያን
08/01/2026

የመንፈሳዊ ውጊያ ትምህርት በክርስቶስ ሙላት ቤተክርስቲያን

07/28/2026

ባለፈው ዕሁድ በነበረን የአምልኮ ጊዜ እግዚአብሄር በፓስተር ደስታ በኩል ያመጣልን ድንቅ መልዕከት እነሆ ለናንተም አጋርተናል፡፡ ሰምታችሁ ተባረኩበት

Our three-day summer camp in partnership with First Baptist Church Martin, TN was an incredible success! The kids had an...
07/23/2026

Our three-day summer camp in partnership with First Baptist Church Martin, TN was an incredible success! The kids had an amazing time playing games, making memories, and—most importantly—encountering God through His Word.
A huge thank you to our brothers and sisters from Martin, TN. For many years now, God has used your partnership as a continuous source of encouragement and blessing to our ministry. We are so grateful for you!

https://fulnessofchristchurch.subspla.sh/v3gg5tqህይወት በእርምጃ በጉዞ የተሞላች ናት የእግዚአብሄር ጥሪ ግን ጉዞ ሁሉ ከእርሱ ጋር እንዲሆን ነው ጥሪ የሚያቀርበው...
03/24/2026

https://fulnessofchristchurch.subspla.sh/v3gg5tq
ህይወት በእርምጃ በጉዞ የተሞላች ናት የእግዚአብሄር ጥሪ ግን ጉዞ ሁሉ ከእርሱ ጋር እንዲሆን ነው ጥሪ የሚያቀርበው፡፡ ሳንሰናከል በእርጋታና ያማረ ፍጻሜ ያለው ጉዞ እንድናደርግ ለብቻችን ከሚሆን ከእግዚአብሄር ጋር እንጓዝ፡
እስቲ ይህን መልዕከት አብረን እንከታተል፡፡

https://fulnessofchristchurch.subspla.sh/dvtvjrbሥፍራን አለመጠበቅ የሚያስከትለውን ችግር ያየ ሰው ያውቀዋል፡፡ ስፍራን በመጠበቅ ወይም ባለመልቀቅ የሚቀጥለውን የህ...
03/16/2026

https://fulnessofchristchurch.subspla.sh/dvtvjrb
ሥፍራን አለመጠበቅ የሚያስከትለውን ችግር ያየ ሰው ያውቀዋል፡፡ ስፍራን በመጠበቅ ወይም ባለመልቀቅ የሚቀጥለውን የህይወታችንን ስኬት እነድንለማመድ እግዚአብሄር ይርዳን፡፡ እስቲ አብረን እንከታተል

We had an incredible weekend at Fullness of Christ Church! A dynamic group of college students, led by Pastor Greg, trav...
03/09/2026

We had an incredible weekend at Fullness of Christ Church! A dynamic group of college students, led by Pastor Greg, traveled all the way from Martin, TN, to pour into our youth. It was a powerful time of reconnection and renewed focus.

To crown it all, we officially installed Pastor Desta to the pastoral office (Elder) to help carry forward our God-given vision. We are so expectant for this next season! All the glory goes to God, who has faithfully enabled us to reach this moment.

https://fulnessofchristchurch.subspla.sh/3gvm3pnየእግዚአብሔር አሰራር በድንገት እና በግብታዊነት የሚከናወን ሳይሆን፤ እርሱ አስቀድሞ የወሰነውና የቀጠረው ሰዓት አ...
03/09/2026

https://fulnessofchristchurch.subspla.sh/3gvm3pn
የእግዚአብሔር አሰራር በድንገት እና በግብታዊነት የሚከናወን ሳይሆን፤ እርሱ አስቀድሞ የወሰነውና የቀጠረው ሰዓት አለው። ለመጎብኘት፣ ለማስነሳትና ለጸሎታችን መልስ ለመስጠት የሰየመው ያ ሰማያዊ ቀጠሮ ሲደርስ፣ የትኛውም ምድራዊ ኃይል ወይም ሁኔታ ሊያዘገየው አይችልም። ይህንን ድንቅና ተስፋ የሚሞላ በመጋቢ ደስታ የቀረበውን መልዕክት አብረን እንስማ።

Content from መለኮታዊ ቀጠሮ

Address

6511 Richmond Highway
Alexandria, VA
22306

Opening Hours

Thursday 6pm - 8pm
Sunday 10am - 12:30pm

Telephone

+17037689084

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fullness Of Christ Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share