Grace Community Baptist Church

Grace Community Baptist Church ...building up the body of Christ. Ephesians 4:13

የአድራሻ ለውጥ:ቀድሞ እንሰበሰብበት ከነበረው ሥፍራ አዲስ ወዳስገነባነው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የአድራሻ ለውጥ ያደረግን ስለሆነ ኅብረታችንን መካፈል የምትፈልጉ ሁሉ ከሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ...
13/12/2025

የአድራሻ ለውጥ:

ቀድሞ እንሰበሰብበት ከነበረው ሥፍራ አዲስ ወዳስገነባነው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የአድራሻ ለውጥ ያደረግን ስለሆነ ኅብረታችንን መካፈል የምትፈልጉ ሁሉ ከሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ጀርባ ከሚገኘው ግሪን ኤሪያ ጎን እንገኛለን።

የሰንበት ስብሰባችን የሚጀምረው ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ ስለሆነ በጊዜ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።

ግሬስ ኮሚኒቲ ባፕቲስት ቤተክርስቲያን

23/10/2025

10/12/2023

እግዚአብሔር ቸር ነው!

"የእግዚአብሔር ቃል እርሱ የሚወደን ከመሆኑ የተነሣ የሚናገረን ድምፅ ነው።  ልባችንን ሊያበረታ ደግሞም በደከምንበት፣ በዛልንበት፣ ዝለንም ደግሞ ለመውደቅ በምንፍገመገምበት ጒዳይ ብርታትን ሊ...
08/12/2023

"የእግዚአብሔር ቃል እርሱ የሚወደን ከመሆኑ የተነሣ የሚናገረን ድምፅ ነው። ልባችንን ሊያበረታ ደግሞም በደከምንበት፣ በዛልንበት፣ ዝለንም ደግሞ ለመውደቅ በምንፍገመገምበት ጒዳይ ብርታትን ሊሰጠን እግዚአብሔር ከቃሉ ያስተምረናልና።"

ተስፋጽዮን ዓለማየሁ (መጋቢ)

03/12/2023

ልባቸው ንጹሕ የሆነ ብፁዓን ናቸው፤
እግዚአብሔርን ያዩታልና።
ማቴዎስ 5:8

የክርስትና እምነት እና ኑሮ ብቸኛ መመሪያ የእግዚአብሔር ቃል ነው።ተስፋጽዮን ዓለማየሁ (መጋቢ)
24/11/2023

የክርስትና እምነት እና ኑሮ ብቸኛ መመሪያ የእግዚአብሔር ቃል ነው።

ተስፋጽዮን ዓለማየሁ (መጋቢ)

Address

S**o

Telephone

+251904823190

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grace Community Baptist Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share