Philadelphia Gospel Way International Church

Philadelphia Gospel Way International Church Man of God Eyasu Edao

 #ርዕሰ ፦  የሰላም ሰው  ዕብራውያን           12፥14::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::;;;;;:::::::::::::::::::::::      ...
28/04/2026

#ርዕሰ ፦ የሰላም ሰው ዕብራውያን 12፥14::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::;;;;;::::::::::::::::::::::: ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ፥ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና። 1) #የሰላም ሰው ሰላምን ይከተላል 2) #የሰላም ሰው ሰላምን ይሰብካል 3) #የሰላም ሰው ሰላምን ይኖራል .......

28/04/2026
የፊታችን ዕሁድ
23/04/2026

የፊታችን ዕሁድ

ድንቅ ይሆናል
22/04/2026

ድንቅ ይሆናል

16/04/2026
ርዕስ፦ኢየሱስን አልፎ ማየት ሉቃስ 19፥1-2 ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ወደ ኢያሪኮም ገብ...
01/04/2026

ርዕስ፦ኢየሱስን አልፎ ማየት ሉቃስ 19፥1-2 ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ወደ ኢያሪኮም ገብቶ ያልፍ ነበር። እነሆም ዘኬዎስ የሚባል ሰው፥ እርሱም የቀራጮች አለቃ ነበረ፥ ባለ ጠጋም ነበረ።
3 ኢየሱስንም የትኛው እንደ ሆነ ሊያይ ይፈልግ ነበር፤ ቁመቱም አጭር ነበረና ስለ ሕዝቡ ብዛት አቃተው።
4 በዚያችም መንገድ ያልፍ ዘንድ አለውና ያየው ዘንድ ወደ ፊት ሮጦ በአንድ ሾላ ላይ ወጣ።
5 ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ፥ አሻቅቦ አየና፡— ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ፡ አለው።
6 ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው።
7 ሁሉም አይተው፡— ከኃጢአተኛ ሰው ጋር ሊውል ገባ፡ ብለው አንጐራጐሩ።
8 ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታን፡— ጌታ ሆይ፥ ካለኝ ሁሉ እኵሌታውን ለድሆች እሰጣለሁ፤ ማንንም በሐሰት ከስሼ እንደ ሆንሁ አራት እጥፍ እመልሳለሁ፡ አለው።
9 ኢየሱስም፡— እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነውና ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤

የበረከት ምሽት ይሆናል
30/03/2026

የበረከት ምሽት ይሆናል

ርዕስ፦ፈተናን ማሸነፍ          ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።ማቴዎስ 4፥1
29/03/2026

ርዕስ፦ፈተናን ማሸነፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።ማቴዎስ 4፥1

Address

Shashemene
ETHIOPIAN

Telephone

+251912340751

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Philadelphia Gospel Way International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Philadelphia Gospel Way International Church:

Share