22/08/2024
ሸምሸርሸጢን ከሚባለው ከግራር እንጨት የተቀረጸው ታቦት አይነቅዝም አይበላሽም ።
እንዲሁም መንፈስ ቅዱስ ያደረባት የጌታ ዙፋን የሆነች የወላዲተ አምላክ የታቦተ መቅደስ የድንግል ማርያም ሥጋዋ በምድር አይኖርም ተነሥታለች ዐርጋለች!
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለከበረ ትንሣኤና ዕርገት በዓል አደረሳችሁ