22/04/2017
በሻሸመኔ አማኑኤል ብርሃንና ህይወት ቤ/ክ እራሳችንን የምናይበት ከእግዚአብሔር በእግዚአብሔር አገልጋዮች የምንማርበት እንዲሁም የተባረክንበት በረከት ከእግዚአብሔር ቃል እንዴት ከእኛ ጋ መክረም እንዳለበት ምንማርበት ልዪ ጊዜ አዘጋተናል፡፡መንፈስ ቅዱስ ግን ፈቃዱን ያደርጋል፡፡
ኑ ከ ሚያዚያ16 ጀምሮ ከማለዳው 11:30 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ከእኛ ይፀልዪ፡፡ከፈታችንን ያለውን ኘሮግራም ይካፈሉ፡፡