ሻሸመኔ አራዳ ሙሉ ወንጌል ወጣቶች ህብረት Arada Full Gospel Youth Fellowship

  • Home
  • Ethiopia
  • Shashemene
  • ሻሸመኔ አራዳ ሙሉ ወንጌል ወጣቶች ህብረት Arada Full Gospel Youth Fellowship

ሻሸመኔ አራዳ ሙሉ ወንጌል ወጣቶች ህብረት Arada Full Gospel Youth Fellowship Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሻሸመኔ አራዳ ሙሉ ወንጌል ወጣቶች ህብረት Arada Full Gospel Youth Fellowship, Religious organisation, Shashemene.
(3)

01/05/2025

መዝሙር 122:1
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።

ነገ ዓርበ 11:30 እስከ 1:30 የአምልኮ🙌 እና የቃል📚 ጊዜ ይኖረናል::ሌሎችንም ይጋብዙ👬👭

30/04/2025

ያዕቆብ1:5
ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል።

እሁድ በነበረን የፋሲካ ልዩ የበአል አዳር ፕሮግራም እጅግ እንደተባረካችሁ በጣም እርግጠኛ ነን። እግዚአብሔር እጅግ የተወደደ ጊዜ ሰጥቶናል... ለሊቱ እጅግ አጭር ሆኖ እስከሚሰማን ድረስ ደስ...
22/04/2025

እሁድ በነበረን የፋሲካ ልዩ የበአል አዳር ፕሮግራም እጅግ እንደተባረካችሁ በጣም እርግጠኛ ነን። እግዚአብሔር እጅግ የተወደደ ጊዜ ሰጥቶናል... ለሊቱ እጅግ አጭር ሆኖ እስከሚሰማን ድረስ ደስ የሚል ጊዜ ነበር ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።

እናንተም ፕሮግራሙን አክብራችሁ ስለመጣችሁ ተባረኩ። በተለያየ መልክ ያገለገላችሁ ሁላችሁ ተባረኩ... ስድስቱም የመዘምራን ህብረት ተባረኩልን ከናንተ ጋር በጣም ልዩ ጊዜ ነበረን❤️❤️

ልዩ የፀሎት ፕሮግራም ሁላችሁም ተጋብዛችኃል።
06/09/2024

ልዩ የፀሎት ፕሮግራም ሁላችሁም ተጋብዛችኃል።

07/06/2024
01/06/2024

1ኛ ዮሐንስ 4:16
እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል፥ አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።

አርብ አይቀርም
15/05/2024

አርብ አይቀርም

መዝ 119:72  ከአእላፋት ወርቅና ብር ይልቅ የአፍህ ሕግ ይሻለኛል።የትምህርት ኮንፍራንስ ማንም እንዳይቀር ።    ስትመጡ መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር መያዛችሁን እንዳትዘነጉ ።
15/04/2024

መዝ 119:72 ከአእላፋት ወርቅና ብር ይልቅ የአፍህ ሕግ ይሻለኛል።

የትምህርት ኮንፍራንስ ማንም እንዳይቀር ።
ስትመጡ መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር መያዛችሁን እንዳትዘነጉ ።

Address

Shashemene

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሻሸመኔ አራዳ ሙሉ ወንጌል ወጣቶች ህብረት Arada Full Gospel Youth Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share