Jimma Emmanuel United Church Mendera

Jimma Emmanuel United Church Mendera የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን
ነህ 2፥20

ሚያዝያ 25 እሁድ አይቀርም👌👌👌🥰🥰🥰
30/04/2026

ሚያዝያ 25 እሁድ
አይቀርም👌👌👌🥰🥰🥰

አይቀርም👇👇👇👇👇👇
26/04/2026

አይቀርም👇👇👇👇👇👇

15/03/2026

Ante Gin Yaw Neh by Bekalu Temam Official Gospel Song 2026 ANTE GIN YAW NEH | Bekalu Temam | New Protestant Mezmur 2026 | አንተ ግን ያው ነህ | በቃሉ ተማም ፕሮቴስታንት መዝሙር...

📌📌📌የወንጌል መልዕክተኛ ነኝ📌📌📌የእሁድ ማለዳ  #የትምህርት ጊዜበጅማ አማኑኤል ህብረት ቤ/ክ መንደራ አጥቢያ
09/03/2026

📌📌📌የወንጌል መልዕክተኛ ነኝ📌📌📌

የእሁድ ማለዳ #የትምህርት ጊዜ
በጅማ አማኑኤል ህብረት ቤ/ክ መንደራ አጥቢያ

ትምህርት የምንሰጣቸው  #የሙዝቃ መሳሪያዎች📌piano keyboard📌Box Guitar📌Electrirc(Lead Guitarለበለጠ መረዳ ይደውሉ 🤳0961533961🤳0961533961   👇👇👇👇👇👇...
05/03/2026

ትምህርት የምንሰጣቸው #የሙዝቃ መሳሪያዎች
📌piano keyboard
📌Box Guitar
📌Electrirc(Lead Guitar

ለበለጠ መረዳ ይደውሉ
🤳0961533961
🤳0961533961




👇👇👇👇👇👇
📌Tiktok acount
http://emmanuel.music.school

📌Telegram channel
https://t.me/emmanuelmusicmendera

 #ማክሰኞ ህዳር 13/2018ዓ/ም         📌 የንባብ  ክፍል📌  👉መጽሀፈ  ኢያሱ  ከምዕራፍ  21 እስከ 24   👇👇👇👇👇👇https://t.me/EmmanuelChapel
22/11/2025

#ማክሰኞ ህዳር 13/2018ዓ/ም
📌 የንባብ ክፍል📌
👉መጽሀፈ ኢያሱ ከምዕራፍ 21 እስከ 24



👇👇👇👇👇👇
https://t.me/EmmanuelChapel

የዕሁድ  አምልኮ ጊዜ             ህዳር 7/2018ዓ/ም         በጅማ አማኑኤል ህብረት ቤ/ክ መንደራ አጥቢያ         👉የዕለቱ  የመልዕክት  ክፍል፦               📌...
21/11/2025

የዕሁድ አምልኮ ጊዜ
ህዳር 7/2018ዓ/ም
በጅማ አማኑኤል ህብረት ቤ/ክ መንደራ አጥቢያ

👉የዕለቱ የመልዕክት ክፍል፦
📌ማቴ11፤25-30📌

ርዕስ፦ ጌታ ያሳርፋል

👉በዚህ ክፍልል ላይ ተናጋሪው እራሱን እኔ እያለ ገልጽዋል እኔ ያለውን አንዳንዶች የኃይማኖት መሪ አንዳንዶች አስተማሪ አንዳንዶች ነብይ ነው ይላሉ እኔ ያለው እሱ ግን ማነው? ዓለም ሳይፈጠር የነበረ ሁሉ በእርሱ የሆነ፤ ከአብ ጋር እኩል የሆነ ሉአላዊ ስልጣን ያለው እንዲሁም መሲህ ሊሆን በስጋ የተገለጠ አምላክ ነው፡፡ ብዙዎች እረፍት በዚህ ይገኛል ብለው ሊናሩም ሊጽፉም ይችላሉ እርሱ ግን "እኔ አሰርፋችኋለሁ" አለ፡፡ ከዚህ ቃል ከገባልን እረፍት ጋር ለመገናኘት አንደኛው ሸክም ለከበደንና ለደካሞች ኑ የሚል የፍቅር ጥሪ አቅሮቦልናል በጊዜው በፓለቲካና በኢኮኖሚ ችግር በከፍተኛ የኑሮ ጫና ውስጥ ገብተው ለተቸገሩ ፤ የኃይማኖት ህግጋትና ስርዓት እረፍት ሊያገኙ ያልቻሉትን እንዲሁም አጋንንታዊ በሆነ ተጽእኖ የጎበጡትን ሊያሳርፋቸው ኑ ብሎ ጠርቷቸዋል፡፡ ጥሪውን የተቀበለ እውነተኛ የነብስ እረፍት ያገኛል፡፡ ሸክም የሆነበትን ነገር ያቀልለታል፡፡ ሁለተኛው ቀንበሬን ተሸከሙ ነው ያለው ህዝቡ ቀንበርን በእርሻ ስራና በየዕለት ኑሮውን ለማሸነፍ በሚሸከመው ሸክም ያውቀዋል፡፡ኢየሱስ ግን ተሸከሙት ያለው ቀንበር ከዚህ ይለያል ይህን ቀንበር የሚሸከም ከኢየሱስ የተማረ ነው ከኢየሱስ የተማረ ደግሞ ደቀ መዝሙር ነው ስለዚህ የኢየሱስን ቀንበር ለመሸከም ደቀ መዝሙር መሆን ይጠይቃል ይህም ማለት አካሄዱን እንደ ኢየሱስ ያደረገ የአኗኗር ስርአቱን እንደ ኢየሱስ ያደረገ አማኝ ማለት ነው፡፡ የኢየሱስ ቀንበር ለዚብ ነው ማለትም ደስ የሚያሰኝ ነው፡፡ወገኖች ዛሬም ጌታ ሊያሳርፈን በመንፈስ ቅዱስ በኩል ይጠራናል መንፈስ ቅዱስ በሚፈልገን አቅጣጫ መልስ እንስጠው እንደ እውነተኛ ደቀ መዝሙር ቀንበሩን እንሸከም በህይወታችን ታላቅ የሆነውን ልዩ የሆነውን እረፍት መለማመድ እንጀምራለን፡፡
🙏 ተባረኩ🙏





ስብከቱን በድምጽ ለማግኘት ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/EmmanuelChapel

 #ሰኞ ህዳር 8/2018ዓ/ም         📌 የንባብ  ክፍል📌  👉መጽሀፈ  ኢያሱ  ከምዕራፍ 1 እስከ 4   👇👇👇👇👇👇
17/11/2025

#ሰኞ ህዳር 8/2018ዓ/ም
📌 የንባብ ክፍል📌
👉መጽሀፈ ኢያሱ ከምዕራፍ 1 እስከ 4



👇👇👇👇👇👇

You can view and join right away.

Address

Jimma
1361

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jimma Emmanuel United Church Mendera posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share