Bible Army International Church

Bible Army International Church Welcome to Bible Army International Church page
"Raising people that bring righteous impact

ወሰን ( ጎልደን ) አጥቢያ;እሁድ  ነሀሴ 17 / 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮየጸሎት: የዝማሬ አምልኮ: የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትና የመንፈስ ቅዱስ የኃይል አገልግሎት ጊዜ።ሁላችሁም...
21/08/2026

ወሰን ( ጎልደን ) አጥቢያ;

እሁድ ነሀሴ 17 / 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
የጸሎት: የዝማሬ አምልኮ: የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትና የመንፈስ ቅዱስ የኃይል አገልግሎት ጊዜ።

ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

መካኒሳ ጀርመን (ቤቴል) አጥቢያ;እሁድ ነሀሴ 17 / 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮየጸሎት: የዝማሬ አምልኮ: የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትና የመንፈስ ቅዱስ የኃይል አገልግሎት ጊዜ።ሁላች...
21/08/2026

መካኒሳ ጀርመን (ቤቴል) አጥቢያ;

እሁድ ነሀሴ 17 / 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
የጸሎት: የዝማሬ አምልኮ: የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትና የመንፈስ ቅዱስ የኃይል አገልግሎት ጊዜ።

ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

ጉለሌ( ዛየን) አጥቢያ;እሁድ  ነሀሴ 17 / 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮየጸሎት: የዝማሬ አምልኮ: የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትና የመንፈስ ቅዱስ የኃይል አገልግሎት ጊዜ።ሁላችሁም በአ...
21/08/2026

ጉለሌ( ዛየን) አጥቢያ;

እሁድ ነሀሴ 17 / 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
የጸሎት: የዝማሬ አምልኮ: የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትና የመንፈስ ቅዱስ የኃይል አገልግሎት ጊዜ።

ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

ሻሎም ቅዱሳን በቦሌ ቡልቡላ አካባቢ የምትገኙ!የፊታችን አርብ 11:30 እና እሁድ 3:30 ሰዓት በመምጣት በፀሎት፣ በቃልና በዝማሬ ጌታን የምናመልክበት ቀን ስለሆነ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንድ...
20/08/2026

ሻሎም ቅዱሳን በቦሌ ቡልቡላ አካባቢ የምትገኙ!
የፊታችን አርብ 11:30 እና እሁድ 3:30 ሰዓት በመምጣት በፀሎት፣ በቃልና በዝማሬ ጌታን የምናመልክበት ቀን ስለሆነ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንድትካፈሉ ተጋብዘዋል።

አድራሻ:- ቦሌ ቡልቡላ ግራር አካባቢ ኦሮሚያ ባንክ በሚገኝበት 2ተኛ ፎቅ እንገኛል።
ተጨማሪ መረጃ 0911645468

ካሳንችስ (ኪንግደም) አጥቢያየእሁድ የአምልኮ እና የኃይል አገልግሎት📅 እሁድ | ነሀሴ 17 ፣ 2018 ዓ.ም.🕓 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮበዚህ የተባረከ የአምልኮ ጊዜ ከእኛ ጋር ይሳተፉ።🙏 በጋራ...
20/08/2026

ካሳንችስ (ኪንግደም) አጥቢያ

የእሁድ የአምልኮ እና የኃይል አገልግሎት

📅 እሁድ | ነሀሴ 17 ፣ 2018 ዓ.ም.

🕓 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ

በዚህ የተባረከ የአምልኮ ጊዜ ከእኛ ጋር ይሳተፉ።

🙏 በጋራ የጸሎት ጊዜ
🎶 በመንፈስ የተሞላ የዝማሬ አምልኮ
📖 ሕይወትን የሚለውጥ የእግዚአብሔር ቃል
🔥 የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እና አገልግሎት

መዝሙር 122:1 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።

ሁላችሁም ከቤተሰቦቻችሁና ከወዳጆቻችሁ ጋር በክብር ተጋብዛችኋል።

ሻሎም ቅዱሳን!ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ያላችሁ!  የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!እሁድ ጌታ መልካም የአምልኮ ጊዜ ሰጠን!በአገልጋይ ቃል “ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠበቁ” በሚል ዋና ርዕስ ኢየሱስ ለደቀመዛሙር...
19/08/2026

ሻሎም ቅዱሳን!
ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ያላችሁ! የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!

እሁድ ጌታ መልካም የአምልኮ ጊዜ ሰጠን!
በአገልጋይ ቃል “ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠበቁ” በሚል ዋና ርዕስ ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ ካስተማረበት የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 8 ቁጥር 15-16 ተመስርቶ ድንቅ የእግዚአብሔርን ቃል ተካፈልን።
“እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል፡”
እንደሚል ቃሉ ከዘመኑ የፈሪሳውያን አስተምሮ እንጠበቅ። የሰው ወግን የሚያጠብቁና የእግዚአብሔርን ህግ (ቃሉን) ከሚንቁ መጠበቅ እንዳለብን ተማርን።

ክብር ለጌታ ይሁን! ኑ ቃሉን እንማር እንለወጣለን!

አድራሻ:- ቦሌ ቡልቡላ ግራር አካባቢ ኦሮሚያ ባንክ በሚገኝበት 2ተኛ ፎቅ እንገኛል።
ተጨማሪ መረጃ 0911645468

ኪንግደም ቻፕል የእሁድ ፕሮግራም ምስል ማስታወሻ
18/08/2026

ኪንግደም ቻፕል የእሁድ ፕሮግራም ምስል ማስታወሻ

ጉለሌ( ዛየን) አጥቢያ;እሁድ  ነሀሴ 10 / 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮየጸሎት: የዝማሬ አምልኮ: የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትና የመንፈስ ቅዱስ የኃይል አገልግሎት ጊዜ።ሁላችሁም በአ...
15/08/2026

ጉለሌ( ዛየን) አጥቢያ;

እሁድ ነሀሴ 10 / 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
የጸሎት: የዝማሬ አምልኮ: የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትና የመንፈስ ቅዱስ የኃይል አገልግሎት ጊዜ።

ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

መካኒሳ ጀርመን (ቤቴል) አጥቢያ;እሁድ ነሀሴ 10 / 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮየጸሎት: የዝማሬ አምልኮ: የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትና የመንፈስ ቅዱስ የኃይል አገልግሎት ጊዜ።ሁላች...
14/08/2026

መካኒሳ ጀርመን (ቤቴል) አጥቢያ;

እሁድ ነሀሴ 10 / 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
የጸሎት: የዝማሬ አምልኮ: የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትና የመንፈስ ቅዱስ የኃይል አገልግሎት ጊዜ።

ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

Address

Addis Ababa
251

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bible Army International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Bible Army International Church:

Shortcuts

Share