ኢስላም ሰላም Islam is peace

ኢስላም ሰላም Islam is peace "ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?" ቁርኣን ▹41:33

19/07/2026

Ayub Part 2

18/07/2026

Selman

18/07/2026

አዩብ

16/07/2026

አማና

15/07/2026

አማና
Ahmedin Jebel-አሕመዲን ጀበል

15/07/2026

አማና
Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.

15/07/2026

የሰውን ነገር አደራ!

በእንግሊዝ ምድር "ሙሐመድ" የሚለው ስም ለ3ኛ ተከታታይ ዓመት በመጠሪያነት ረገድ አንደኛ ደረጃን ይዟል! • ​ሀሩን ሚዲያ | ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ል​በእንግሊዝ እና በዌልስ የተወለዱ ወ...
14/07/2026

በእንግሊዝ ምድር "ሙሐመድ" የሚለው ስም ለ3ኛ ተከታታይ ዓመት በመጠሪያነት ረገድ አንደኛ ደረጃን ይዟል!

• ​ሀሩን ሚዲያ | ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ል

​በእንግሊዝ እና በዌልስ የተወለዱ ወንድ ሕጻናትን የስም አሰያየም በተመለከተ በተደረገው ዓመታዊ ጥናት፤ "ሙሐመድ" የተሰኘው ስም ያለፉትን ሁለት አመታት ጨምሮ ለሶስተኛ ተከታታይ ጊዜ አንደኛ ደረጃን በመያዝ ተወዳዳሪ እንዳልተገኘለት የሀገሪቱ የብሔራዊ ስታቲስቲክስ ቢሮ ይፋ አድርጓል።

በፈረንጆቹ 2025 ዓመት ብቻ ወደ 6,000 የሚጠጉ ሕጻናት ሙሐመድ የሚለውን ስም የተሰጡ ሲሆን፤ ይህም በሁለተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው "ኖህ" ከሚለው ስም ጋር ሲነጻጸር በግምት የ2,000 ልዩነት ያለው መሆኑ የስሙን ከፍተኛ ተወዳጅነት በተጨባጭ የሚያሳይ ነው።

​እነዚህ ሁለት ተወዳጅ ስሞች ከ2023 ጀምሮ በደረጃው አንደኛ እና ሁለተኛ ሆነው ሲቀጥሉ፤ በሁለቱ መካከል የነበረው የ1,580 የቁጥር ልዩነት አሁን ላይ ይበልጥ ሰፍቶ ወደ 2,000 ከፍ ማለቱ ታውቋል።

ከዚህም ባሻገር የስታቲስቲክስ ቢሮው የሕጻናትን ስም አጻጻፍ ለየብቻ ነጥሎ በማስቀመጡ እንጂ፤ የ"ሙሐመድ" ስም የተለያዩ የአጻጻፍ ስልቶችን አንድ ላይ ብንደምረው ቁጥሩ ከዚህም እጅግ የላቀ ነው።

ለአብነት ያህል "ሞሐመድ" (Mohammed) በ20ኛ እና "ሞሐማድ" (Mohammad) በ55ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡ ሲሆን፤ ይህ ደግሞ ተጨማሪ 2,600 ሕጻናት ይህንን ስም መጋራታቸውን የሚያሳይ አስገራሚ መረጃ ነው።

"ሙሐመድ" የሚለው ስም ከፈረንጆቹ 1997 ጀምሮ በሀገሪቱ ከሚገኙ 100 ተወዳጅ ስሞች ዝርዝር ውስጥ መካተት የጀመረ ሲሆን፤ ከ2016 ጀምሮ ደግሞ በአስር ይበልጥ ተመራጭ የሆኑ ስሞች ዝርዝር ውስጥ ያለማቋረጥ በመካተት በታሪክ ማኅደር ውስጥ የራሱን ደማቅ አሻራ እያኖረ ይገኛል።

​📅 ሙሐረም 29 ቀን 1448 ዓ.ሂ

​© ሀሩን ሚዲያ

14/07/2026

ተውበት

Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.
Ustaz Yassin Nuru / ياسين نورو

 !   በአያቶላ አሊ ኻሜኒ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ከፀሎተኞች ጀርባ ጥቁር ማስክ ያደረገውን ሰው ማንነት CNNን ጨምሮ የዓለም ትልልቅ ሚዲያዎች ማንነቱን ሲጠይቁና ሲያጠያይቁ ከርመዋል፡፡በ...
13/07/2026

!
በአያቶላ አሊ ኻሜኒ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ከፀሎተኞች ጀርባ ጥቁር ማስክ ያደረገውን ሰው ማንነት CNNን ጨምሮ የዓለም ትልልቅ ሚዲያዎች ማንነቱን ሲጠይቁና ሲያጠያይቁ ከርመዋል፡፡

በቀብሩ ዕለት አንድ ጥቁር ማስክ ያደረገና ጺሙን የተላጨ ሰው የቀብር ጸሎት ከሚያደርጉ ሰዎች ጀርባ እያሳዩ ምስሉን ሲቀባበበሉትም ነበር።
ይህ ጥቁር ማስክ አድርጎ የታየው ሰው የአሁኑ የኢራን መንፈሳዊ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ መሆኑን የሚገልጹ መረጃዎች ወጥተዋል፡፡

በእርግጥም ከቀብሩ መልስ በሞጅታባ ኻሜኒ ተፈርሞ የተሰራጨውና የአባታቸውንና የሌሎች ሰማዕታትን ገዳዮች ኢራን መቼም ዝም እንደማትልና የበቀል እርምጃ እንምትወስድ የሚገልጸው መግለጫ በቦታው ላይ ስለ መገኘታቸው ፍንጭ ሰጥቷል፡፡

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢስላም ሰላም Islam is peace posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ኢስላም ሰላም Islam is peace:

Shortcuts

Share