AFGC Youth Service

AFGC Youth Service ትውልድን ለክርስቶስ እንማርካለን

በ 11/06/2018 ዓ.ም የነበረው የወጣቶች ህብረት የአምልኮ ምሽት
24/02/2026

በ 11/06/2018 ዓ.ም የነበረው የወጣቶች ህብረት የአምልኮ ምሽት

በ 4/06/2018 ዓ.ም የነበረው የወጣቶች ህብረት የአምልኮ ምሽት Follow us on Telegram:  AFGCYouthServiceTikTok: afgcyouthservice
16/02/2026

በ 4/06/2018 ዓ.ም የነበረው የወጣቶች ህብረት የአምልኮ ምሽት
Follow us on Telegram: AFGCYouthService
TikTok: afgcyouthservice

ካይሮስ በሚል ርዕስ ጥር 13 እና 20 ማለትም ተከታታይ ሁለት ረብዖች በእህት ወይንሸት ጌታቸው /እጩ መጋቢ/ ይሰጣል እርስዎም በዚህ ድንቅ የትምህርት ጊዜ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆ...
20/01/2026

ካይሮስ በሚል ርዕስ ጥር 13 እና 20 ማለትም ተከታታይ ሁለት ረብዖች በእህት ወይንሸት ጌታቸው /እጩ መጋቢ/ ይሰጣል እርስዎም በዚህ ድንቅ የትምህርት ጊዜ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል

ንጉሡን ኢየሱስን ተመልከቱ!“ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።”  — ማቴዎስ 2...
12/01/2026

ንጉሡን ኢየሱስን ተመልከቱ!
“ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።”
— ማቴዎስ 2፥11

ታህሳስ 29 2018 ዓ.ም በነበረን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል ደስ የሚል ጊዜ እግዚአብሔር ሰጥቶን ነበር ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ።

Part 2 photos

Follow us on
TikTok:

ንጉሱን ኢየሱስን ተመልከቱ!“ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።”  — ማቴዎስ 2...
12/01/2026

ንጉሱን ኢየሱስን ተመልከቱ!
“ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።”
— ማቴዎስ 2፥11

ታህሳስ 29 2018 ዓ.ም በነበረን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል ደስ የሚል ጊዜ እግዚአብሔር ሰጥቶን ነበር ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ።

Part 1 photos

Follow us on
TikTok:

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!"ንጉሡን ኢየሱስን ተመልከቱ" በሚል ርዕስ ልዩ የበዓል ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል። አንዳትቀሩ!!
06/01/2026

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
"ንጉሡን ኢየሱስን ተመልከቱ" በሚል ርዕስ ልዩ የበዓል ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል። አንዳትቀሩ!!

በአሰላ ቁ. 1 ሙሉ ወንጌል  አማኞች ቤ/ክ የተዘጋጀ ልዩ የመነቃቂያ ኮንፈረንስ!!ከ 24/04/2018 - 26/04/2018 ዓ.ም አይቀርም
29/12/2025

በአሰላ ቁ. 1 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ የተዘጋጀ ልዩ የመነቃቂያ ኮንፈረንስ!!
ከ 24/04/2018 - 26/04/2018 ዓ.ም አይቀርም

01/04/2018 ዓ.ም የነበረው የወጣቶች የአምልኮ ፕሮግራም በምስልረቡዕ ያለን ሳምንታዊው ፕሮግራማችን እንደተጠበቀ ነው ሁላችንም በጊዜ እንገናኝፀጋ ይብዛላችሁ!!
16/12/2025

01/04/2018 ዓ.ም የነበረው የወጣቶች የአምልኮ ፕሮግራም በምስል
ረቡዕ ያለን ሳምንታዊው ፕሮግራማችን እንደተጠበቀ ነው ሁላችንም በጊዜ እንገናኝ
ፀጋ ይብዛላችሁ!!

24/04/2018 በነበረው የወጣቶች የስነ ፅሁፍ ምሽት የተነሱ ፎቶዎች በጥቂቱእግዚአብሔር ልዩ ጊዜ ሰጥቶን ነበር ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድፀጋ ይብዛላችሁ!
10/12/2025

24/04/2018 በነበረው የወጣቶች የስነ ፅሁፍ ምሽት የተነሱ ፎቶዎች በጥቂቱ
እግዚአብሔር ልዩ ጊዜ ሰጥቶን ነበር ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ
ፀጋ ይብዛላችሁ!

በ 17/03/2018 የነበረው ሳምንታዊው የወጣቶች ፕሮግራም በምስል /03/2018_በተዘጋጀው_ልዩ_የስነጽሁፍ_ምሽት_አይቀርም
02/12/2025

በ 17/03/2018 የነበረው ሳምንታዊው የወጣቶች ፕሮግራም በምስል

/03/2018_በተዘጋጀው_ልዩ_የስነጽሁፍ_ምሽት_አይቀርም

Address

Ethiopia, Oromia
Asella

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AFGC Youth Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category