Lutherans gallery Asella

Lutherans gallery Asella “ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።" ሮሜ 1:17

16/08/2026

መዝሙረ ዳዊት 126:6
⁶ በሄዱ ጊዜ፥ ዘራቸውን ተሸክመው እያለቀሱ ተሰማሩ፤ በተመለሱ ጊዜ ግን ነዶአቸውን ተሸክመው ደስ እያላቸው ይመጣሉ።

16/08/2026
 !
09/08/2026

!

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ሉተራን ቤተ ክርስቲያን ፕሬዘደንት ቄስ አወቀ ጨፋ እና የአሰላ ሉተራን አጥቢያ አገልጋዮች ወ/ዊ ሙሉጌታ አየለች ፣ ወ/ዊ ደስታ መኮንን እና ወ/ዊ ወገኔ አማረ እንኳን ...
01/08/2026

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ሉተራን ቤተ ክርስቲያን ፕሬዘደንት ቄስ አወቀ ጨፋ እና የአሰላ ሉተራን አጥቢያ አገልጋዮች ወ/ዊ ሙሉጌታ አየለች ፣ ወ/ዊ ደስታ መኮንን እና ወ/ዊ ወገኔ አማረ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን እግዚአብሄር ረዳችሁ ደስ ብሎናል !!!!
Congratulations all of you 🎉

ጌታ ክብሩን ይውሰድ ድንቅ ጊዜ ነበረን ሁለተኛ አመት የልጆች ኮንፍራንስ 🥰🥰🥰
09/05/2026

ጌታ ክብሩን ይውሰድ ድንቅ ጊዜ ነበረን ሁለተኛ አመት የልጆች ኮንፍራንስ 🥰🥰🥰

የቤተክርስቲያናችን ፕሬዚዳንት ቄስ አወቀ ጨፋ በChristian leadership የማስተርስ ዲግሪ በመመረቅዎ እርስዎ እና ቤተሰብዎ እንዲሁም ቤተክርስቲያን በመላው እንኳን ደስ ያለን!Congr...
08/05/2026

የቤተክርስቲያናችን ፕሬዚዳንት ቄስ አወቀ ጨፋ በChristian leadership የማስተርስ ዲግሪ በመመረቅዎ እርስዎ እና ቤተሰብዎ እንዲሁም ቤተክርስቲያን በመላው እንኳን ደስ ያለን!

Congratulations to our church president, Rev. Aweke Chefa, and, his family and, the entire church, on his graduation with Master's degree in Christian leadership!

ትንቢተ ሚልክያስ 3:6 ••••••••••⁶ እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም፤ እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥ ስለዚህ የጠፋችሁ አይደላችሁም።👆👆👆👆👆ነገ ማክሰኞ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ለዩ የእናቶች ...
04/05/2026

ትንቢተ ሚልክያስ 3:6
••••••••••
⁶ እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም፤ እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥ ስለዚህ የጠፋችሁ አይደላችሁም።
👆👆👆👆👆
ነገ ማክሰኞ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ለዩ የእናቶች እና የእህቶች ፕሮግራም በአሰላ ሉተራን ቤተክርስቲያን አይቀርም

03/05/2026

ማቴዎስ 19:14፦ "ኢየሱስ ግን፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና አላቸው።" 2ተኛ አመት ልዩ የልጆች እና የወላጆች አመታዊ ኮንፍራንስ በአሰላ ወንጌላዊት ሉተራን ቤተክርስቲያን 👉ቅዳሜ ግንቦት 1 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ልጆች ተዘጋጅተው ይጠብቃቹሀል 🥰🥰 በዕለቱ ልጆች በዝማሬ በፀሎት በድራማ በኬሮግራፊ በልዩ አዝናኝ ዜናዎች ይቀርባሉ ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል ወላጆች ከልጆቻቹ ጋ እንዳትቀሩ 🥰🥰

መጽሀፍ እንደሚል:"“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም....”  — ምሳሌ 19፥2 በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ላይ የተዘጋጀው ትምህርት ከነገ እሁድ ሚያዝያ 25 ቀን 20...
02/05/2026

መጽሀፍ እንደሚል:"“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም....”
— ምሳሌ 19፥2
በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ላይ የተዘጋጀው ትምህርት ከነገ እሁድ ሚያዝያ 25 ቀን 2018ዓ.ም ከሰዓት በኃላ ጀምሮ በተከታታይ በ15 ቀናት በሚደረገው የወጣቶቾ ፕሮግራም ላይ ስለሚሰጥ: ሁላችን በቤተክርስቲያን ተገኝተን ትምህርቱን እንድንከታተል ይሁን!
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።

Address

Asella

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lutherans gallery Asella posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share