Halwot Worship Ministries

Halwot Worship Ministries Our goal is to help people experience the presence of God revealed in a true & deeper worship; and to

በዝማሬ አገልግሎት ላላችሁ ብቻ ሳይሆን በክርስቶስ አምናችሁ እግዚአብሔርን ለማምለክ ለምትፈልጉ ሁሉ እነዚህን መፅሃፍት ብታነቧቸው ትጠቀማላችሁ!Call 0911229669
16/04/2026

በዝማሬ አገልግሎት ላላችሁ ብቻ ሳይሆን በክርስቶስ አምናችሁ እግዚአብሔርን ለማምለክ ለምትፈልጉ ሁሉ እነዚህን መፅሃፍት ብታነቧቸው ትጠቀማላችሁ!

Call 0911229669

31/03/2026
28/01/2026

👉🏿 ብርሃን ካለ … ጨለማ ሊኖር አይችልም!

1. ፍቅር ካለ … ጥላቻ ሊኖር አይችልም!
2. ትዕግስት ካለ … ቁጣ / ንዴት ሊኖር አይችልም!
3. ይቅርታ ካለ … ቂም / በቀል ሊኖር አይችልም!
4. መስጠት / ማካፈል … ካለ ስግብግብነት ሊኖር አይችልም!
5. ደስታ ካለ … ሀዘን ሊኖር አይችልም!
6. የዋህነት ካለ … ክፋትና ተንኮለኝነት ሊኖር አይችልም!
7. እውነተኝነት ካለ … ግብዝነት ሊኖር አይችልም!
8. ቅንነት ካለ … ቅናትና ምቀኝነት ሊኖር አይችልም!
9. መባረክ ካለ … መራገምና ስድብ ሊኖር አይችልም!
10. ሰላም ካለ … ጠብ ሊኖር አይችልም!
11. እምነት ካለ … ፍርሃት ሊኖር አይችልም!
12. ትህትና ካለ … ትዕቢት ሊኖር አይችልም!

ጨለማን የምናጠፋው ብርሃን እንዲኖር በማድረግ ብቻ ነው! የማንፈልጋቸው ነገሮች እንዳይኖሩ ከመታገል ይልቅ መኖር የሚገባቸው ነገሮች እንዲኖሩ የብርሃኑን ምንጭ እንከተል! ምንጩም ኢየሱስ ብቻ ነው!

----
ዩሐ8: 12 ደግሞም ኢየሱስ፡— እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።

ዩሐ1: 4 - 5 በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።

Halwot Worship Ministry

የተሻለ መዘመር: ድምፆችን መለየት: ሃርመኒ እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ: የተለያዩ የድምፅ ቴክኒኮችን ለመማርና .... ሌሎች ብዙ ከድምፅ ጋር የተያያዙ ትምህርቶች ማግኘት ለምትፈልጉ ሁሉ!ቅዳሜ...
12/01/2026

የተሻለ መዘመር: ድምፆችን መለየት: ሃርመኒ እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ: የተለያዩ የድምፅ ቴክኒኮችን ለመማርና .... ሌሎች ብዙ ከድምፅ ጋር የተያያዙ ትምህርቶች ማግኘት ለምትፈልጉ ሁሉ!

ቅዳሜ ከ10-11 ሰአት ድረስ ለአራት ወራት የሚሰጥ የቮካል ትምህርት

በማስታወቂያው ላይ ባሉ ቁጥሮች ደውሉ!

God deserves excellence!
School of Music & Worship

14/09/2025

የዛሬ ጠዋት የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናቴን ላካፍላችሁ ወደድሁ!

የድፍረት ሀጢአት

መዝ 19: 13 የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ።

የድፍረት ሃጢአት ባህሪይ

1. የመግዛትና ባሪያ የማድረግ አቅሙ እጅግ የላቀ ነው!
2. ከሀጢአቶች ሁሉ ታላቅ ሃጢአት ነው!

የድፍረት ሀጢአት 7 መገለጫዎች

1. በምህረት ላይ ይቀልዳል - መታጠቢያ ውሃ አለ በሚል ጭቃ ውስጥ በፈቃደኝነት ገብቶ መቆሸሽን ልምዱ ያደርጋል!
2. በአቅም ማጣት ወይም በስህተት የሚደረግ ሳይሆን ሆን ተብሎ (Intentionally) የሚደረግ የሃጢአት አይነት ነው!
3. ይደጋገማል - በብዛትም በአይነትም እየጨመረ ይሄዳል
4. በስውር ብቻ ሳይሆን በግልፅ ያለ ይሉኝታ መደረግ ይጀምራል
5. ሃጢአትን በጥቅስ ደግፎ ያፀናል - Homosexuals በዳዊትና በዮናታን መሀል የነበረውን ከሴት የሚበልጥ ፍቅር አጣመው እንደሚጠቅሱት አይነት!
6. ከፀፀትና ከንስሃ ልብ እየራቀ በመሄድ ድንዳኔ ውስጥ ያስገባል!
7. በአንድ ጊዜ ሳይሆን በሂደት ወደ ክህደትና ብሎም የዘላለም ህይወትን ወደማጣት ይመራል! (የዳነ ሰው ከእምነት ሊወጣና የዘላለም ህይወትን ሊያጣ የሚችልበት ብቸኛው የክህደት ደረጃ ይህ ነው!) እብ3:12-14

Share it if you believe in this!

Worship Ministry

Monthly adለአዋቂዎች - ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ ማታ ከ12-1 ስዓትለልጆች - በበጋ ቅዳሜ ጠዋት ከ5-6፣ ማታ ከ11-12             - በክረምት በሳምንት ሶስት ጊዜ ይኖ...
14/04/2025

Monthly ad

ለአዋቂዎች - ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ ማታ ከ12-1 ስዓት
ለልጆች - በበጋ ቅዳሜ ጠዋት ከ5-6፣ ማታ ከ11-12
- በክረምት በሳምንት ሶስት ጊዜ ይኖራል!

ኑ! ሙዚቃ መጫወትና መዘመር ተማሩ! ልጆቻችሁንም አስተምሩ!
*There is also an online class for those who live abroad!

Share with those who are interested!

School of Worship & Music 0911229669

I just realized how deep our conversation was after watching our interview (Mussie Fisseha & me). Isaac Nekir Isuye, God...
01/04/2025

I just realized how deep our conversation was after watching our interview (Mussie Fisseha & me). Isaac Nekir Isuye, God bless you for making this to happen. Many lessons to learn.

Especially newly Married couples and those who are planning, take time to listen to ባሎች ሆይ Interview! Here is the link!

Share to those passing through difficult time of marriage.

በቀን ቲዩብ ስለባሎች የምናወራት የራሳችንን የግል መረዳት እና የተለያዩ ገጠመኞቻችን የምንናካፍልበት ባልነትን የምንተርክበት ፕሮግራም ነዉ subscribe like comment share በማድረግ ቤተሰብ ይሁ.....

Address

1792
Addis Ababa
1110

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Halwot Worship Ministries posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Halwot Worship Ministries:

Share