Counseling Spirit Tv

Counseling Spirit Tv 🤳 WhatsApp _ 0913024164
📞 Direct call _ 0713834845
እግዚአብሔር አሁንም ይናገራል,
መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይሰራል,
ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም ያድናል ይፈውሳል ይታደጋል🖐️

 #የፊታችን ማክሰኞ ሚያዝያ 20   Embassy የመክፈቻ ፕሮግራም ነብይ ሚራክል ተካ እንዲሁም ተጋባዥ አገልጋይ የሚገኙበት።20 ቀን፦የፊታችን ማክሰኞ ሚያዝያ 20⏰ ሰዓት፦ ማለዳ 3፡00 ጀ...
24/04/2026

#የፊታችን ማክሰኞ ሚያዝያ 20 Embassy የመክፈቻ ፕሮግራም ነብይ ሚራክል ተካ እንዲሁም ተጋባዥ አገልጋይ የሚገኙበት።

20 ቀን፦የፊታችን ማክሰኞ ሚያዝያ 20
⏰ ሰዓት፦ ማለዳ 3፡00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ አያት ኦልማርት ፊት ለፊት፣ ኮቨነት ኢምባሲ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
ለበለጠ መረጃ፡-0970664420-0909592572

🛑 ልዩ የቤተክርስቲያን ተከላ ፕሮግራም! ‼️
​የፊታችን ማክሰኞ ሚያዝያ 20፣ የነኩት ሁሉ እንዲባረክ ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ልዩ የጸሎት ጊዜ።
​፦ ነብይ ሚራክል ተካ የሚገኝበት

 #ዲማከሚያዚያ 9 እስከ 11 ከነብይ ሚራክል ተካ ጋር
26/03/2026

#ዲማ
ከሚያዚያ 9 እስከ 11
ከነብይ ሚራክል ተካ ጋር

ኢሳያስ 45:2 በፊትህ እሄዳለሁ !በዚህ ቀን እግዚአብሔር ከፊታቹህ ይሄዳል ከዚያም እንዲህ ይሆናል ! ተራሮችንም ትክክል አደርጋለሁ፥ የናሱንም ደጆች እሰብራለሁ የብረቱንም መወርወሪያዎች እቈ...
14/03/2026

ኢሳያስ 45:2 በፊትህ እሄዳለሁ !

በዚህ ቀን እግዚአብሔር ከፊታቹህ ይሄዳል ከዚያም እንዲህ ይሆናል ! ተራሮችንም ትክክል አደርጋለሁ፥ የናሱንም ደጆች እሰብራለሁ የብረቱንም መወርወሪያዎች እቈርጣለሁ፤




አድራሻ፦ 22 ከሴንተራል ሸዋ ሆቴል አጠገብ ወይም ከኤፍራታ ህንጻ ፊት ለፊት አስፓልት ተሻግሮ
( ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉ 09-95-44-28-28 // 09-07-26-35-23 )

14/01/2026

ይህንን እያያችሁ ከሆነ ጊዜው ደርሷል ማለት ነው if you are watching this video it means the time is now, when the time is right this video 🔴

የፊታችን እሮብ አይቀርም 🔥
29/12/2025

የፊታችን እሮብ አይቀርም 🔥

አሁድ ቸርች አንዳትቀሩ ❤️
27/12/2025

አሁድ ቸርች አንዳትቀሩ ❤️

  በኢየሱስ ስም ይከፈታል! በፊታችሁ የቆመ ተራራ፣ መንገዳችሁን የዘጋ እንቅፋት ዛሬ ይፈራርሳል። የዘገየባችሁ ተስፋ ፈጥኖ ይደርሳል። ነገራችሁ ተተብትቦ 'መውጫ የለውም' የተባለለት ጉዳይ፣ ...
17/12/2025

በኢየሱስ ስም ይከፈታል! በፊታችሁ የቆመ ተራራ፣ መንገዳችሁን የዘጋ እንቅፋት ዛሬ ይፈራርሳል። የዘገየባችሁ ተስፋ ፈጥኖ ይደርሳል። ነገራችሁ ተተብትቦ 'መውጫ የለውም' የተባለለት ጉዳይ፣ ዛሬ መፍትሄ ያገኛል። እግዚአብሔር ሲከፍት የሚዘጋ የለምና፣ በሕይወታችሁ ላይ አዲስ ምዕራፍ ተጀምሯል። አሜን ላለ ይሁንለት! 🖐️🔥

በኢየሱስ ስም ከዚህ ቀን ጀምሮ 🖐️
10/12/2025

በኢየሱስ ስም ከዚህ ቀን ጀምሮ 🖐️

08/12/2025

ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ
ደጆቻችሁ ተከፈቱ 🖐️
በሮቻችሁ ተከፈቱ 🔥

መዝሙር 37:-13 እግዚአብሔር ግን ይሥቅባቸዋል፣ ቀናቸው እንደ ደረሰ ያውቃልና።  Kaleab
08/12/2025

መዝሙር 37:-13
እግዚአብሔር ግን ይሥቅባቸዋል፣ ቀናቸው እንደ ደረሰ ያውቃልና።
Kaleab

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Counseling Spirit Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share