Apostle Yidnekachew Shimels/Voice of God Tv Channel

Apostle Yidnekachew Shimels/Voice of God Tv Channel We believe in Jesus christ and we preach him.

🔴 🔥🔥🙌 🔥🔥🙌ምሽት 11:30 ሰዓት ጀምሮ   ተዘጋጅቷል።   ጋር ልዩ የሆነ የቃል የአምልኮ እንዲሁም ድንቅ እና ተአምር የምሆንበት የፀሎት ጊዜ ይኖረናል።አድራሻችን:- ቢሾፍቱ ቀበሌ 01 ኢ...
26/08/2026

🔴
🔥🔥🙌 🔥🔥🙌
ምሽት 11:30 ሰዓት ጀምሮ ተዘጋጅቷል። ጋር ልዩ የሆነ የቃል የአምልኮ እንዲሁም ድንቅ እና ተአምር የምሆንበት የፀሎት ጊዜ ይኖረናል።
አድራሻችን:- ቢሾፍቱ ቀበሌ 01 ኢኖቫ ፊት ለፊት ዳካ እና ኢየሱስ ቤተክርስቲያን መግቢያ ጎን ያገኙናል
በአለም ዙርያ ያላችሁ ውድ የVoice of God Tv Channel ቤተሰቦቻችን YouTube Apostle Yidnekachew Shimels ቻናል በቀጥታ ስርጭት ከ1:30⏰ ጀምሮ ይከታተሉን
አድራሻችን:- ቢሾፍቱ ቀበሌ 01 ኢኖቫ ፊት ለፊት ዳካ እና ኢየሱስ ቤተክርስቲያን መግቢያ ጎን ያገኙናል።



🔥🔥🔥 🔥🔥🔥

🛑 🛑  ዛሬ ሰኞ ነሀሴ 18 ከምሽቱ 04:30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት የእግዜብሔርን ቃል በሙላት የምንማርበት እንዲሁም ልዩ የሆነ የጸሎት ጊዜ ከአፓስትል ይድነቃቸው ሽመልስ ጋር የሚኖረን ሲሆን...
24/08/2026

🛑 🛑


ዛሬ ሰኞ ነሀሴ 18 ከምሽቱ 04:30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት የእግዜብሔርን ቃል በሙላት የምንማርበት እንዲሁም ልዩ የሆነ የጸሎት ጊዜ ከአፓስትል ይድነቃቸው ሽመልስ ጋር የሚኖረን ሲሆን እርሶም በቀጥታ ስርጭታችን በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 04:30 ጀምሮ እንዲትከታተሉን ከወዲሁ ግብዣችን ነው።

🔥🔥🙌 🔥🙌🔥  🙌🔥  10 በተረፈ በጌታና ብርቱ በሆነው ኀይሉ ጠንክሩ።11 የዲያብሎስን የተንኰል ሥራ መቋቋም ትችሉ ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ።ኤፌሶን 6:10-11 🔥🙌ብዙዎ...
24/08/2026

🔥🔥🙌 🔥🙌
🔥 🙌🔥

10 በተረፈ በጌታና ብርቱ በሆነው ኀይሉ ጠንክሩ።
11 የዲያብሎስን የተንኰል ሥራ መቋቋም ትችሉ ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ።
ኤፌሶን 6:10-11
🔥🙌
ብዙዎች በትንቢት መንፈስ የተፅናኑበት ከአጋንንት እስራት የተፈቱበት እንዲሁም ከጨለማው ወደ ብርሀን የመጡበት የእግዚአብሔር ሰው ሐዋሪያ ይድነቃቸው ሽመልስ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል በሀይልና በስልጣን ያገለገሉበትና እግዚአብሔር በብዙ ያስደነቀን ልዩ ጊዜ አሳልፈናል። ለረዳንና ላገዘን በምህረቱም ባለጠግነት ላስደነቀን አምላክ ክብርና ምስጋና ለዘለዓለም ይሁንለት🙏
#ተባርካችኋል

🔥🔥🙌 🔥🙌🔥  🙌🔥🔥🔥  🔥🔥ነሀሴ 17 ከማለዳው 02:00 ሰዓት ጀምሮ በ ማውንት ዛየን ዘ ሲቲ ኦፍ ዘ ሊቪንግ ጋድ ኢንተርናሽናል ቸርች በቢሾፍቱ አጥቢያ የሃይል እና የትምህርት እንዲሁም የፀ...
22/08/2026

🔥🔥🙌 🔥🙌
🔥 🙌🔥
🔥🔥 🔥🔥
ነሀሴ 17 ከማለዳው 02:00 ሰዓት ጀምሮ በ ማውንት ዛየን ዘ ሲቲ ኦፍ ዘ ሊቪንግ ጋድ ኢንተርናሽናል ቸርች በቢሾፍቱ አጥቢያ የሃይል እና የትምህርት እንዲሁም የፀሎት ጊዜ ከእግዚአብሔር ሰው ሐዋሪያ ይድነቃቸው ሽመልስ ጋር🙌 ከሀገር ውጪ ያላችሁ በቀጥታ ስርጭት በዮቱብ
(YouTube)Apostle Yidnekachew Shimels/Voice of God tv ቻናል በቀጥታ ስርጭት ከ05:00⏰ ጀምሮ ይከታተሉን
#አድራሻችን:- ቢሾፍቱ ቀበሌ 01 ኢኖቫ ፊት ለፊት ዳካ እና ኢየሱስ ቤተክርስቲያን መግቢያ ጎን ያገኙናል።




#ተባርካችኋል

Address

Addis Ababa

Telephone

+251939224279

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostle Yidnekachew Shimels/Voice of God Tv Channel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share